Ethiojobs pages.com
5.63K subscribers
3.73K photos
14 files
3.53K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
👉የ ዛሬ የ ፓርላማ ውሎ ከ መንገድ መሰረተ ልማት ተያይዞ የጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሾች

🏷የመንገድ መሰረተ ልማትን በተመለከተ

🚧የኢትዮጵያ የመንገድ ሽፋን 175 ሺህ ኪሎሜትር ደርሷል።

⏺1 ነጥብ 5 ትርሊዮን ብር የሚጠይቁ 300 ፕሮጀክቶች ጸድቀዋል።

⏺ውል በመፈራረም በተለያየ የስራ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

⏺ከእነዚህ ውስጥ 169 ፕሮጀክቶች ከ11 ሺህ ኪሎሜትር በላይ መንገድ በአሁኑ ወቅት እየተገነባ ነው።

⏺በዚህ ዓመት ከ1 ሺህ ኪሎሜትር በላይ መንገድ ይመረቃል።

⏺17 ሺህ ኪሎሜትር መንገድ የከባድና መካከለኛ ጥገና እየተደረገ ነው።

⏺በአጠቃላይ መንገድ 28 ሺህ ኪሎሜትር በጥገና እና በአዲስ እየተገነባ ነው።

⏺የመንገድ መሰረተ ልማት ሽፋንን የማሳደግ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

@ethiojobs90