Ethiojobs pages.com
5.51K subscribers
3.61K photos
14 files
3.48K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
#ሽያጭና ማስታወቂያ
#Sales and Promotion
#Addis Ababa, Ethiopia
#Job Type: ONSITE - FULL_TIME
Gender Needed: Female
Education Qualification: Not Required
salary 8000 ETB
INTERMEDIATE
Experience Level
👁Job Description
ለስጦታ እና የሴቶች አልባሳት መሸጫ ሱቅ በስልክ ትዕዛዝ መቀበልና ሱቅ ለሚመጡ ደንበኞችን ማስተናገድ ፣ እንዲሁም ለአልባሳት ማስታወቂያ የሚሆኑ ፎቶዎች እና ቪድዮችን መቀረፅ እና ማስተዋወቅ የምትችል ደሞዝ 8000 ብር በወር ፣ የስራ ቦታ 22 ፣ የስራ ሰዓት ከ2:30 -11:30
መስራት የምትችሉ @ethio_alibaba_official ወይም  በስልክ 0918649260 ላይ መመዝገብ ትችችላላችሁ
❌❌Deadline: April 6, 2025
#Forward For Your Beloved
ሌሎች ስራዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
@ethiojobs90
@ethiojobs90
ጽዳት ሰራተኛ እና ተላላኪ
#forward_logistics_technologies
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ሰዓት: ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀን 10፡00 ድረስ
እድሜ: ከ 18-35
ዋና ኃላፊነቶች፡
- የቢሮ ክፍሎችን ፣ መጸዳጃ ቤቶችን ፣ ኮሪደሮችን እና የጋራ ቦታዎችን ማፅዳት
- የቆሻሻ ማጠራቀሚያዎችን ባዶ ማድረግ እና ቆሻሻን በትክክል ማስወገድ
- ወለሎችን በየጊዜው መጥረግ፣ እና ቫኩም ማድረግ
- የፍጆታ ሂሳቦችን መክፈል፣ የባንክ አገልግሎት እና አቅርቦቶችን መሰብሰብን የመሳሰሉ ተግባራትን ማካሄድ
- የሁሉንም እቃዎች አስተማማኝ እና ወቅታዊ መድረሱን ማረጋገጥ
- አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የማድረስ እና ደረሰኞች መዝገብ መያዝ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Salary: 4000.00
Deadline: June 17, 2025
How To Apply: ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ ወይም አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ፣ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ሩዋንዳ፣ ኤምዲቲ ህንፃ (MDT Buidling)፣ 3ኛ ፎቅ ቤሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251939444440 መደወል ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለቦሌ ሚካዔል ቅርብ ቢሆኑ ይመረጣል

@ethiojobs90