Ethiojobs pages.com
5.56K subscribers
3.64K photos
14 files
3.49K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
.............................................
ዲላ ዩኒቨርሲቲ በጤና እና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
                 ፤
#አንደኛ፦ የስራ መደቡ መጠሪያ፦ አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል I
• ደረጃ፦ XII
• ብዛት፦ 4
• የመ.መ.ቁ.8.37/ዲዩ/ሆካ፦ 1701-1704
• ደመወዝ፦ 7071
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ በሙያው የመጀመሪያ ዲግሪ
• ተፈላጊ የትምህርት አይነት፦ በአንስቴዮሎጂ ፕሮፌሽናል ሙያ የተመረቀ/ች
• የስራ ልምድ፦ አይጠይቅም
• የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት

#ሁለተኛ፦ የስራ መደቡ መጠሪያ፦ አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል I
• ደረጃ፦ XII
• ብዛት፦ 4
• የመ.መ.ቁ.8.37/ዲዩ/ሆካ፦ —
• ደመወዝ፦ 7071
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ በሙያው የመጀመሪያ ዲግሪ
• ተፈላጊ የትምህርት አይነት፦ በአንስቴዮሎጂ ፕሮፌሽናል ሙያ የተመረቀ/ች
• የስራ ልምድ፦ አይጠይቅም
• የቅጥር ሁኔታ፦ በኮንትራት

#ማሳሰቢያ
ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ቦሌ ሩዋንዳ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የዲላ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ አስፈፀሚ ጽ/ቤት ወይም ዲላ ዩኒቨርሲቲ  የሰው ሃ/ልማ/ሼ/አስ/ዳይሬክቶሬት (ዋናው ግቢ) መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለፅ መሆኑን እናሳውቃለን።

ዲላ ዩኒቨርሲቲ
የሰው ሃ/ልማ/ሥ/አስ/ አመራር ዳይሬክቶሬት
Dilla University