(ጥቅምት 19) የኦሮሚያ ጤና ጥበቃ ቢሮ
የቅጥር ማስታወቂያ፦
ለ2011 ተመራቂዎች
2011 ዓ•ም ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ያለፋችሁ ባለሙያዎች ከጥቅምት 24- ኅዳር 5/ 2012 ዓ•ም ሣርቤት በሚገኘው ኦሮሚያ ጤና ጥበቃ ቢሮ መጥታቸሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
#ORHB