Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.1K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
#Fake_Job_alert‼️
ዩኒሴፍ በ24ሺህ ብር ደመወዝ ማስታወቂያ አውጥቷል በሚል የውሸት ድረገፅ ከፍተው ገንዘብ እየሰበሰቡ ይገኛሉ። ባገኘሁት መረጃ UNICEF ምንም አይነት ማስታወቂያ አላወጣም። እንዳይጭበረበሩ ለሌሎች ሼር በማድረግ ተባበሩ።
👉ትክክለኛና ወቅታዊ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ተከታተሉ👇👇👇
https://t.me/Ethiojob1Vacancy
Don't forget to #Share #Forward to your friends