Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.1K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ውድ የEthio Job Vacancy ተከታታዮች
ሰላም ጤና ይስጥልኝ?
''Tana Award ጣና ሽልማት '' በየዓመቱ በሶሻል ሚዲያ አስተዋጽኦ ላደረጉ በተለያዬ ዘርፍ እንደሚሸልም እና እውቅና እንደሚሰጥ ይታወቃል።
በዚህም መሰረት ለጣና አዋርድ ሽልማት #ጥቆማ_4
''በፈጣን ወቅታዊና ሚዛናዊ መረጃ ዘርፍ''
በሚለው ፓስት ኮሜንት ቦታ ላይ የ''Ethio Job Vacancy'' ፔጅ ሊንክ (ለፈጣን የሥራ ማስታወቂያ መረጃ
Ethio Job Vacancy
www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/ ) ኮፒ በማድረግ መምረጥ ይቻላል።
የጣና ሽልማት ሊንክ ይሕን ይጫኑ👇

www.facebook.com/tanaaward/
በ''Tana Award ጣና ሽልማት''
#ጥቆማ_4
በፈጣን ወቅታዊና ሚዛናዊ መረጃ ዘርፍ
በሚለው ኮሜንት ላይ ከተሰጡ ኮሜንቶች መካከል
👇👇👇
#ጥቆማ
ሰሞኑን የወጡ በርካታ የሥራ መደቦች እና በተለያዩ የትምህርት ዝግጅት ከ1300 በላይ ሥራ ፈለጊዎችን ለመቅጠር የተለያዪ ድርጅቶች ያወጧቸውን ማስታወቂያ አሁኑኑ ይመልከቱ፤ ፈጥነው ያመልክቱ።
www.sewaseweth.com/jobs ገብተው ይመልከቱ።


ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

በፌስቡክ ገፅ...
https://www.facebook.com/jobvacancyeth

በፌስቡክ ግሩፕ:
https://facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
በበየነ መረብ (ድረገጽ):
www.sewaseweth.com

በቴሌግራም ቻናል:
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy @Ethiojob1Vacancy
እንዲሁም Blue ብሉ ኢትዮጵያ:
https://blue.et/sewasew or
@sewasew በቀላሉ በእጅ ስልካችሁ በየዕለቱ ይከታተሉ።

ለወዳጅዎ፣ ለጓደኛዎ ይሔን ዕድል እንዲጠቀሙ ይጋብዙ #Share #Forward ማድረግ አትርሱ።
#ጥቆማ
ሰሞኑን የወጡ በርካታ የሥራ መደቦች እና በተለያዩ የትምህርት ዝግጅት ከ1300 በላይ ሥራ ፈለጊዎችን ለመቅጠር የተለያዩ ድርጅቶች ያወጧቸውን የሥራ ማስታወቂያ አሁኑኑ ይመልከቱ፤ ፈጥነው ያመልክቱ።
በድረገጽ www.sewaseweth.com/jobs ገብተው ይመልከቱ።
ለወዳጅዎ፣ ለጓደኛዎ ይሔን ዕድል እንዲጠቀሙ ይጋብዙ።

በተጨማሪም:-
ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

በፌስቡክ ገፅ...
https://www.facebook.com/jobvacancyeth

በፌስቡክ ግሩፕ:
https://facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
በበየነ መረብ (ድረገጽ):
www.sewaseweth.com/jobs

በቴሌግራም ቻናል:
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy @Ethiojob1Vacancy
Blue ብሉ ኢትዮጵያ:
https://blue.et/sewasew or @sewasew
እንዲሁም Friendtok ኢትዮጵያ
https://friendtok.com/sewaseweth Or @sewaseweth
በየዕለቱ ይከታተሉ።

#Share #Forward ማድረግ አትርሱ።
#ጥቆማ
ሐምሌ 27/2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ሦስት ተቋማት አዳዲስ ክፍት የሥራ ማስታወቂያዎችን በምስል ይመልከቱ👇👇
Click here 👉 @careerjobseth
መረጃዎን ለሌሎችም እንዲደርስ #Share #Forward በማድረግ እንተባበር።
#ጥቆማ #የኢትዮጵያአየርመንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በTRAINEE CABIN CREW ፣ በSENIOR ACCOUNTANT I እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ማስታወቂያ አውጥቷል።

ለTRAINEE CABIN CREW በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ (ዝቅተኛው) 200 ነጥብ ያስመዘገበ ለማመልከት ብቁ ነው።

የዕድሜ ገደቡ ከ19 እስከ 30 ዓመት ነው።

ቁመት ቢያንስ 1.58 ሜትር እና 212 ሴ.ሜ የሆነ ክንድ ለሴት እንዲሁም ለወንድ ቢያንስ 1.70 ሜትር ቁመት መሆን አለበት።

የምዝገባ ጊዜው ከህዳር 08/2017 ዓ/ም እስከ ህዳር 12/2017 ዓ/ም ነው።

ምዝገባው ፦
- በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ)
- አዲስ አበባ (በኦንላይን ልክ ማመልከቻው ሲከፈት ይፋ ይደረጋል)
- አምቦ ዩኒቨርሲቲ (አምቦ)
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (አርባ ምንጭ)
- አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (አሶሳ)
- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ባህር ዳር)
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ)
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ (ድሬዳዋ)
- ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ( ጋምቤላ)
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ጎንደር)
- ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (ሀዋሳ)
- ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ (ጅግጅጋ)
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ)
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ (መቐለ)
- ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምቴ)
- መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ (ሮቤ)
- ሰመራ ዩኒቨርሲቲ (ሰመራ)
- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ) ይከናወናል።

ተጨማሪ መረጃዎች፣ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፣ ዝርዝር ጉዳዮች እንዲሁም ሌሎችም የወጡ ማስታወቂያዎች በዚህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረገጽ ላይ ሰፍሮ ይገኛል ይመልከቱ 👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies

Good luck! For more jobs, click here: sewaseweth.com/jobs