Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
#የሥራ_ቅጥር_ማስታወቂያ
#ዲላ_ዩኒቨርሲቲ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤና ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

👉 የሥራ መደብ ~ ሜዲካል ራዲዮሎጂ
👉 ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት ~ 6
👉 የቅጥር ሁኔታ ~ በቋሚነት
👉 የሥራ ልምድ ~ 0 ዓመት
👉 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ~ ዲግሪ/ዲፕሎማ
👉 የሥራ ቦታ ~ ዲላ ዩ/ጤ/ሕ/ሳ/ኮ/ሪ/ሆ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውና ኮፒውን በመያዝ በዲላ ዩ/ጤ/ሕ/ሳ/ኮ/ሪ/ሆ በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ።

(አጠቃላይ መስፈርቶች እና ደሞዝን ጨምሮ ዝርዝር መረጃ ከላይ ተያይዟል።)
#የሥራ_ቅጥር_ማስታወቂያ

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በስፖርት ሳይንስና ስነ ህይወት ትምህርት ክፍሎች መምህራን እና ቴክኒካል ረዳቶችን
አወዳድሮ በትርፍ ሰዓት መቅጠር ይፈልጋል።

👉 የሥራ መደብ ~ መምህራን
👉 ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት ~ 11
👉 የቅጥር ሁኔታ ~ በትርፍ ሰዓት
👉 የሥራ ልምድ ~ ያለው/ያላት
👉 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ~ 2ኛ ዲግሪ
👉 የሥራ ቦታ ~ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ


👉 የሥራ መደብ ~ ቴክኒካል ረዳት
👉 ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት ~ 15
👉 የቅጥር ሁኔታ ~ በትርፍ ሰዓት
👉 የሥራ ልምድ ~ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል
👉 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ~ የመጀመሪያ ዲግሪ
👉 የሥራ ቦታ ~ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
ዝርዝር መረጃውን ከታች ባለው ሊንክ አድራሻ በመግባት መመልከት ትችላላችሁ👇
https://sewaseweth.com/teaching-jobs-in-ethiopia-injibara-university/
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ አንድ ኮፒ በመያዝ ይሕ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ።
#የሥራ_ቅጥር_ማስታወቂያ
#ቀብሪ_ደሃር_ዩኒቨርሲቲ

ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የሥራ መደብ፦ በ13 የትምህርት መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 38
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ 2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ
የሥራ ቦታ፦ ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ
➤ የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም

አመልካቾች ምዝገባ ለማድረግ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል ተብሏል፡፡ በኢሜል አድራሻ ለመላክ፦ kduhrd@kdu.edu.et
#የሥራ_ቅጥር_ማስታወቂያ #AASTU

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ቴክኒካል አሲስታንቶች እና መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የሥራ መደብ፦ በ12 የትምህርት ክፍሎች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 87
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ፣ 2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ
የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

አመልካቾች ምዝገባ ለማድረግ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በ PDF ፎርማት ይሄ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት በ https://bit.ly/aastujobapplication2024 ላይ በመግባት በምታገኙት ቅፅ መላክ ይኖርባችኋል፡፡

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
https://t.me/Ethiojob1Vacancy
www.sewaseweth.com/jobs