#Update
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ምዝገባ ሰኔ 03 እና 04/2013 ዓ.ም #እንደሚቀጥል አሳውቋል።
የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ሰኔ 01 እና 02/2013 ዓ.ም በኦንላይን ይከናወናል ማለቱ ይታወሳል።
የኦንላይን ምዝገባው የተካሄደ ሲሆን የተወሰኑ ችግሮች እንደነበሩበት ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደረሱ ቅሬታዎች ያሳያሉ።
የኦንላይን ምዝገባው ሰኔ 03 እና 04/2013 ዓ.ም http://portal.aau.edu.et ዶሜይንን በመጠቀም እንደሚቀጥል ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ተማሪዎች በተመደቡበት የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ሰኔ 19 እና 20/2013 ዓ.ም መሆኑንም አስታውሷል።
የገጽ ለገጽ ትምህርት ሰኔ 21/2013 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
www. aau.edu.et በመጠቀም ምዝገባ እንዴት ማከናወን እንደሚቻል፣ የተመደቡበትን ካምፓስ መኝታ ቤት ቁጥር እና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት እንደሚቻል ዩኒቨርስቲው አሳውቋል።
ምንጭ፦ አ/አ/ዩ ሬጅስትራር