#ትዝብት
ገንዘብ ስለተከፈለው ብቻ ሐሰተኛ የሥራ ማስታወቂያ የሚያስተላልፉና በዚህ ስራ አጥ ወጣት የሚነግዱ ቻናል ባለቤቶችን ሲያስተዋውቁ ትንሽ አይሰማቸውም ወይንስ ስለሚያስተላልፈው የሥራ ማስታወቂያ ትክክለኛነት ሳያውቁ ሳያረጋግጡ ቀርተው ነው🤔🤔
ለማንኛውም የተጋነነ ደመወዝና የሰው ሀይል ብዛት አይታችሁ ለመመዝገብ ስትሞክሩ ሐሰተኞች ከሆኑ ለምዝገባ፣ ለስልጠና ሌላም ምክንያት እየፈጠሩ ሊያጭበረብሯችሁ ይሞክራሉ። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ገና ለገና 100K 200 K አባላት ስላሉት ትክክለኛ መረጃ ያስተላልፋል ማለት አይደለምና እንዳትጭበረበሩ ለማለት እወዳለሁ።
መልካም ቀን!!