ሚያዚያ 30/2011 በሪፖርተር ጋዜጣ የወጣ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ET Inclusive Finance Technology S.C
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ET Inclusive Finance Technology S.C
የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በአዋጅ ቁጥር 943/2008ዓ.ም ሲቋቋም ከተሰጡት ስልጣኖች መካከል የፌደራል ህጎች መተግበራቸውን፣ አተገባበራቸው ወጥነት ያለው መሆኑን እና የፌደራል መንግስት መስሪያ ቤቶች ስራዎቻቸውን በህጉ መሰረት ማከናወናቸውን ማረጋገጥ ይገኝበታል፡፡
በመሆኑም ይህንን ሀላፊነቱን ለመወጣት እንዲያስችለው የፌደራል ህጎች ተፈጻሚነት መከታተያ ዳይሬክቶሬት አቋቁሞ ወደስራ ገብቷል፡፡ ይህ ዳይሬክቶሬት በመጪው በጀት አመት የተጣለበትን ሀላፊነት ለመወጣ የሚያስችለው እቅድ አቅዶ ወደ ትግበራ ለመግባት የቅድመ እቅድ ዳሰሳ እያካሄደ ሲሆን የአተገባበር ችግር አለበት፣ ይህ ህግ የወጣ ቢሆንም እየተተገበረ አይደለም፣ ይህ ተቋም በህጉ መሰረት እየሰራ አይደለም፣ አዋጅ ወጥቶ ለትግበራ የሚረዳው ደንብ ወይንም መመሪያ አልወጣለትም፣ ይህ መመሪያ ወይንም ደንብ ህግን ያልተከተለ ወይንም የሚጥስ ነው፣ ይሄ ህግ በወጥነት እየተተገበረ አይደለም የምትሏቸውን እና መሰል ጉዳዮች ካሉ እንድትጠቁሙን እየጠየቅን ጥቆማችሁን በአስተያየት መስጫው ወይንም ከስር ባለው ኢሜልና የስልክ አድራሻችን መስጠት ይችላሉ፡፡
e-mail address:-federallawsimplimentation@gmail.com
ስልክ ቁጥር፡- 0978697412/0118285428 attached

ይሕ ነገር ሕገ ወጥ የሥራ ቅጥርንም የሚመለከት ይመስለኛል።
ዘመድ እና ገንዘብ የሌለው ሥራ መቀጠር ስላልቻለ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን መላ ሊያበጅለት ይገባል እላለሁ።