Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ጥቅምት 21 ቀን 2011 ዓ/ም በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለምዝገባና መረጃ አደረጅ ሰራተኛ መደብ ላይ በኩንትራት ለመቀጠር አመልክታችሁ የጽሁፍና የተግባር ፈተና የወሰዳችሁ ውጤታችሁ ከዚህ በታች የተገለጸ ሲሆን በውጤቱ መሰረት አሸናፊ የሆኑት 1ኛ አቶ ደጀኔ ጋሻዬ 2ኛ. አቶ በዳሳ ደቢሳ 3ኛ አቶ ታምሩ ድጉማ 4ኛ. አቶ ምህረት አካል 5ኛ. አቶ ወንድማገኝ ይልማ ሲሆኑ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 ቀናት በቦርዱ በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታውቃለን፡፡
ተ.ቁ የአመልካቾች ስም የተግባር ፈተና ከ40% የጽሁፍ ፈተና ከ60% ጠቅላላ ውጤት ከ100% ደረጃ ምርመራ
Megabit 27/2011 E.C
Advert on Addis Zemen
Bazen Agricultural & Industrial Developmnet PLC 
Megabit 27/2011 E.C
Advert on Addis Zemen
Oromia State Univeristy 
Megabit 27/2011 E.C
Advert on Addis Zemen
Food Medicine and Health Care Administration and Control Authority Of Ethiopia
የጥላቻ ንግግርና ሀሰተኛ መረጃ ለመከላከል በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት ተካሄደ

***********************

የጥላቻ ንግግርና ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል የፌዴራል ጠቅላይ ዕቃቢ ህግ ባወጣው ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ፡፡

ረቂቅ አዋጁ በማህበረሰቡ ውስጥ መከባበርና እኩልነት እንዲዳብር፣ ለዲሞክራሲ ስርዓት አደጋ የሆኑ የጥላቻ አመለካከትና የሀሰት መረጃ ስርጭትን ለመከላከል ያለመ ነው ተብሏል፡፡

ሰዎች ሀሳባቸውን በነፃነት ሲገልፁ ሰብዓዊ ክብርንና የሌሎችን ደህነትና ሰላም አደጋ ላይ ከሚጥል ንግግር እንዲቆጠቡ ማድረግ የረቂቅ አዋጁ ሌላኛው ዓላማ እንደሆነ ተነግሯል፡፡

በረቂቅ ህጉ ከተከለከሉ ጉዳዮች መካከል ሀሰተኛ መረጃ መሆኑን እያወቀ ወይም ማወቅ ሲገባው ያሰራጨ አንዱ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

የጥላቻ ንግግር ሆን ብሎ ያሰራጨ ወይም የፃፈ እስከ 3 ዓመት ወይም ደግሞ እስከ 10 ሺህ ብር የሚደርስ ቅጣት ይጣልበታል ነው የተባለው፡፡

በጥላቻ ንግግር የተነሳ በግለሰቦች ወይም በቡድን ላይ ስጋት ለመፍጠር የሞከረ እንደሆነ በእስር እስከ አምስት ዓመት ያስቀጣል ተብሏል፡፡

አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ የህግ ክፍል ባዘጋጀው በዚህ ውይይት የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች፣ ምኡራንና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

ሪፖርተር፦ ይመር አደም
©EBC
ሚያዚያ 05/2011 የወጣ
MVR Consulting Group የስራ ማስታወቅያ
ተቆጣጣሪ መሃንዲስ
ደመወዝ= 12386 ብር
ተፈላጊ ብዛት =09
ረዳት ተቆጣጣሪ መሃንዲስ
ደመወዝ= 6971 ብር
ተፈላጊ ብዛት =09
መካኒካል ኢንጂነር
ደመወዝ= 11978 ብር
ተፈላጊ ብዛት =01
አካውንታንት
ደመወዝ= 6971 ብር
ተፈላጊ ብዛት =01

የስራ ቦታ፡ በ 18 የአማራ ክልል ከተሞች እና 03 አዲስ አበባ ላይ ፡ ለማመልከት ምስሉን ተጭነው ይመልከቱ ፡ ወይም ለወዳጅዎ ያካፍሉ
Ethiopian Food Medicine and Health Care Administration and Control Authority Vacancy Announcement

Application Deadline: Miyazia 05/2011
Sheger Human Hair and Cosmetics is a cosmetics selling shop which is located in mexico k kare building, The job is for a sales person who can manage the shop and sell products like cosmetics and human hair.


Job Requirements:
Communication skill
English skill
Basic computer skill
Customer handling and sales skill
The candidate show have the above skills. candidates with sales experience are welcome.
How To Apply:
You can contact us on the following

Email: Hancock.mulu@gmail.com
Phone: 00251929436614
Address: Mexico K Kare Building office number 204.
Application Deadline: April 15/2019
Megabit 27/2011
Advert in Addis Zemen
Food Medicine and Health Care Administration and Control Authority Of Ethiopia