የ2012 የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት
ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚያመሩ ተማሪዎች
I. የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ዋናውን እና ኹለት ኮፒዎች፣
• የ8ኛ ክፍል (ሚኒስትሪ) ሰርተፊኬት
• የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬቶች
• ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
II. 8 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ ግራፍ (የቅርብ ጊዜ)
III. አንሶላ እና ብርድ ልብስ
IV. የስፖርት አልባሳት (ጫማን ጨምሮ)
*ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች የሚኖራቸውን ቆይታ ሠላማዊ ለማድረግ የተማሪ ወላጆች ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር የዋስትና ውል እንዲገቡ መደረጉ ይታወቃል።
ስለዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎቹ በሚሄዱበት ወቅት ወላጆቻቸው የተፈራረሙበትን ሰነድ ይዘው እንዲገኙ ዩኒቨርሲቲዎቹ ጠይቀዋል። ተማሪዎቹ ሰነዶቹን ከየሚኖሩበት ወረዳ መውሰድ ይችላሉ።

መስከረም 27/2012 (08 October 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
Ethiopian Ministry of Revenues
22 - ቦታዎች በ0አመት 34 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Advert on Addis Zemen Magazine
Ethiopian Ministry of Revenues
22 - ቦታዎች በ0አመት 34 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው