Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈

💢 Company: St.Gebriel millennium clinic




ክሊኒካል ነርስ

📌 የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ
📌 የሥራ ልምድ፡ 0 አመት
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2n6qc1s
If it's visible
-Pharmacy Technician
-Nurse
ሰሜን ወሎ ግዳን ወረዳ
ሆስፒታሉ ነጻ ቀዶ-ሕክምና ሊሠጥ ነው!

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የፊት እና የአፍ ውስጥ የቀዶ ሕክምና ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ከጥቅምት 3-14/2012 ዓ.ም ከካናዳ (ቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ) በሚመጡ የፊት እና የአፍ ውስጥ ቀዶ-ሕክምና (oral and maxilofacial surgery) ስፔሻሊስቶች ከአ.አ ዩኒቨርሲቲ የፊት እና የአፍ ውስጥ የቀዶ-ሕክምና ት/ክፍል ጋር በመተባበር የነጻ የቀዶ-ሕክምና አገልግሎት ስለሚሠጥ የሚከተሉትን የሕክምና ዓይነቶች ችግር ያለባችሁ ታካሚዎች እንድትመዘገቡ እና የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትኾኑ እናሳውቃለን፡፡

መመዝገብ የሚችለው የሕመም ዓይነቶች፦

- የመንጋጋ መገጣጠሚያ እና የአፍ አለመከፈት ችግር
- የፊት አካባቢ የነርቭ ሕመም
- የፊት አካባቢ እና የአፍ ውስጥ እባጮች ካንሰርን ጨምሮ
- የምራቅ አመንጪ እጢዎች ህመሞች
- የፊት እና የመንጋጋ አጥንት ስብራት
- የፊት አጥንቶች እድገት አለመመጣጠን እና የፊት መጣመም ችግር
- የፊት እና የመንጋጋ አጥንቶች በተፈጥሮዊና በጉዳት የሚከሰቱ የገጽታ ችግሮች

መመዝገቢያ ቦታዎች፦

በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻሊዝድ ሆስፒታል ኦፒዲ ቁ.14------09-13-57-25-92/ ዶ/ር ግዛቸው
በአ.አ ዩኒቨርሲቲ የጥርስ ሕክምና ት/ቤት ----- 09-13-83-81-18 ዶ/ር ሕይወት
09-12-85-58-02 ዶ/ር ገላነ

ይህንን እድል የሚጠብቁ ብዙዎች አሉና ሼር ያስድርጉ!

St. Peter's Specialized Hospital ቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

Via Dr. Abdi/TIKVAH-ETH FAMILY/
የ2012 የትምህርት ዘመን ወደ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት መግቢያ ነጥብ ይፋ ተደረገ!

በዚሁ መሰረት፡

በደረጃ 1 እና 2

10ኛ ክፍል ላጠናቀቁ

• ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.57 እና ከዚያ በታች
• ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.43 እና ከዚያ በታች
• ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.43 እና ከዚያ በታች
• ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.29 እና ከዚያ በታች
• ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 1.14 እና ከዚያ በታች

በደረጃ 3 እና 4

የ10ኛ ክፍል ላጠናቀቁ

• ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.71 እና ከዚያ በላይ
• ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.57 እና ከዚያ በላይ
• ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.57 እና ከዚያ በላይ
• ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.43 እና ከዚያ በላይ
• ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 1.29 እና ከዚያ በላይ

የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ለወሰዱ

• ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 134 እና ከዚያ በታች
• ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 129 እና ከዚያ በታች
• ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 129 እና ከዚያ በታች
• ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 124 እና ከዚያ በታች
• ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 99 እና ከዚያ በታች

በደረጃ 5

የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ለወሰዱ

• ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 135 እና ከዚያ በላይ
• ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 130 እና ከዚያ በላይ
• ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 130 እና ከዚያ በላይ
• ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 125 እና ከዚያ በላይ
• ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 100 እና ከዚያ በላይ

በመቁረጫ ነጥቡ ላይ በደረጃ 5 ስር የተመለከተው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ለወሰዱ ተብሎ ቢቀመጥም 10ኛ ክፍል ተፈትነው 11ኛ ክፍል የሚያስገባ ነጥብ ያላቸው በተጠቀሰው ደረጃ ላይ መሰልጠን ይችላሉ ተብሏል፡፡

Via EBC
Medical Laboratory Technologist
Feresbet Primary Hospital
Good morning Ethiopia.
“Write it on your heart that every day is the best day in the year.”
- Ralph Waldo Emerson
ምደባ ስላልደረሰው ወለጋ ዩኒቨርሲቲ አራዝሟል። ጂማ ማራዘሙ ይታወሳል።