Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 10 ቀን 2012 ዓ.ም

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

#Amenjobs

አርሲ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተጠየቀውን
የተፈላጊ ችሎታዎች (መስፈርቶች) የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት
ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. አመልካቾች ለመመዝገብ በሚመጡበት ጊዜ የማይመለስ የማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ፣
ማመልከቻ እና ኦርጅናል ማስረጃቸውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የሰው
ሃብት ልማትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 18 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ
መሆኑንና በፖ.ሣ.ቁ 193 ወይም በፋክስ ቁጥር 022-331-34-30 በመላከ መመዝገብ
የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

2. ከግል ድርጅት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን
ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት (ከሃገር ውስጥ ገቢ) ማረጋገጫ መቅረብ አለበት፡፡

3. በሌቭል የሚቀርቡ መረጃዎች በሙሉ COC ያስፈልጋቸዋል፡፡

4. ሁሉም የሥራ ቦታ አርሲ ዩኒቨርሲቲ ማዕከላዊ አስተዳደር ላይ፡፡

5. ከውጭ ሀገር የተገኘ የትምህርት ማስረጃ ከሆነ የአቻ ግምት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የአርሲ ዩኒቨርሲቲ
Please consider the application deadline
የማመልከቻ ጊዜያቸው አለመጠናቀቁን በቅድሚያ ማረጋገጥ ይገባል።
መስከረም 17 ቀን 2012 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
መስከረም 17 ቀን 2012 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
መስከረም 18 ቀን 2012 ዓ.ም
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
መስከረም 16 ቀን 2012 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
ገንዘብ ሰብሳቢ ብዛት 13
ባሬስታ ብዛት 18
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
መስከረም 16 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
መስከረም 16 2012 (27 September 2019)
ሁሉን አቀፍ ፕሮሞሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር
100 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው