አዲስ ዘመን ረቡዕ መስከረም 14 ቀን 2012 ዓ.ም
Vacancy Announcement
Woldia University Faculty Social Science And Humanites
አመልካቾች የሚያሟሏቸው መስፈርቶች
1. ከታወቀና ተቀባይነት ካለው የትምህርት ተቋም የተመረቁበትን የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ
ኮፒ፤
2. የመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች እድሜ 35 (ሰላሳ አምስት) አመት በታች የመመረቂያ ነጥብ ለሴቶች 3.00
እና በላይ ለወንዶች 3.25 እና በላይ እንዲሁም ለአካል ጉዳተኞች 2.75 ከዚያ በላይ ለታዳጊ ክልልና አርብቶ
አደር አካባቢ ነባር ብሔረሰብ ተወላጅ ተማሪዎች 2.75ና ከዚያ በላይ ከአንድ በላይ የበጎ ልዩነት (Affirmative
Action) ተጠቃሚዎች 2.50ና ከዚያ በላይ ለሁሉም የህክምና ዲግሪ (የሰውና የእንስሳ) 3.00 እና ከዚያ በላይ
መሆን ይኖርበታል፡፡
3. የሁለተኛ ዲግሪ እና በላይ አመልካቾች እድሜ 45 (አርባ አምስት) አመት በታች የመጀመሪያ ዲግሪ የመመረቂያ
ነጥብ ለሴቶች 2.75 ለወንዶች 3.00 ለአካል ጉዳተኞች 2.50 እና በላይ፣ የሁለተኛ ዲግሪ የመመረቂያ ነጥብ
ለሴቶች 3.35 ለወንዶች 3.50 ለአካል ጉዳተኞች 3.15ና በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.50ና ከዚያ በላይ
ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አካባቢ ነባር ብሔረሰብ ተወላጅ ተማሪዎች 3.15ና ከዚያ በላይ የነበራቸው፣
ከአንድ በላይ የበጎ ልዩነት (Affirmative Action) ተጠቃሚዎች 3.10ና ከዚያ በላይ እንደዚሁም በመጀመሪያ
ዲግሪ ውጤታቸው 2.50ና ከዚያ በላይ የነበራቸው እንዲሁም የመመረቂያ ጽሁፍ ውጤት (B+ ወይም
VeryGood) እና በላይ መሆን ይኖርበታል፤
4. ለቤተ-ሙከራ ቴክኒካል አሲስታንት ለሚቀጠሩ ዲፕሎማ ያላቸው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተመረቁ የብቃት ማረጋገጫ “CoC” ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5. አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የትምህርት መስክ እና አካዳሚክ ማዕረግ በማመልከቻ እና እንዲሁም የተሟላ “CV” አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
6. የስራ ልምድ ለሚጠይቁ የትምህርት መስኮች ላይ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስተማር የስራ ልምድ መሆን
7. አመልካቾች የስራ ልምዳቸውን፣ የትምህርት ማስረጃቸውንና አስፈላጊ ዶክመንቶቻቸውን በመያዝ በአካል በመቅረብ ወይም በወኪል መመዝገብ ይቻላል ወይም ከታች በተገለፀው የፖስታ አድራሻ በመላክ መመዝገብ ይቻላል፣
8. ለመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች የማጣሪያ የጽሁፍ ፈተና ይሰጣል፡፡
9. ለሁሉም አመልካቾች ማስተማር የሚያስችላቸውን ብቃት በመረጡት ርዕስ ላይ የክፍል ውስጥ የማስተማር ሙከራ ያደርጋሉ፤ ለቃለ-መጠይቅም ይቀርባሉ፤
10. ከላይ በተዘረዘሩት ሁሉም የትምህርት መስኮች የተሻለ የትምህርት ደረጃ ያለው አመልካች ቢገኝ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
11. በውድድሩ የሚያሸንፉ አመልካቾች ለቅጥር በሚቀርቡበት ወቅት ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን የትምህርት ማስረጃ እና ሥራ ላይ ከሆኑ ከሚሰሩበት መ/ቤት መልቀቂያ እና የስራ ልምድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
12. የመመዝገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ቀጥሎ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፤
13. የመመዝገቢያ ቦታ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጀነቶ በሚገኘው ዋናው ጊቢ የሠው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ህንፃ ቁጥር AD-6 ቢሮ ቁጥር 04
14. ምዝገባው እንደተጠናቀቀ ምልመላ ተካሂዶ የፈተና ፕሮግራምና የተፈታኝ ስም ዝርዝር በዩኒቨርሲቲው ድህረገፅ ይገለፃል፡፡
ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ለምዝገባ በምትቀርቡበት ወቅት የ8ኛ ክፍል ካርድ መያዝ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 0335400840/ 0334310871 ፖ.ሳ.ቁጥር፡- 400
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ

NEW JOB VACANCY
ADVERT ON
THE ETHIOPIAN HERALD THURSDAY 26 SEPTEMBER 2019

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 13 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የሙያ መስኮችና የትምህርት ደረጃ ያላቸውን በመምህርነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ለሁሉም አመልካቾች የመጀመሪያም ሆነ ሁለተኛ ዲግሪ ከታወቀ ተቋም በመደበኛው ፕሮግራም የተመረቁ ብቻ የተጋበዙ መሆኑ የተጠበቀ ሆኖ ምዝገባው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10/አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ማናጅመንት ህንፃ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር G5 ወይም አዲስ አበባ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ አስፈጻሚ ቢሮ በመቅረብ የሚመለስ ኦርጅናል ዶክመንት እና የማይመለስ ከሲቪ CV ጋር የተጣጣመ አንድ ፎቶ ኮፒ የተሟላ ማስረጃ በመያዝ በአካል ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
• የቅጥሩ ሁኔታ በቋሚነት ሆኖ ደመወዝ እና ጥቆማ ጥቅም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መመሪያ መሰረት የሚፈጸም ይሆናል
• ሁሉም መደቦች በዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ እና መነሻ ደመወዝ ስኬል መሰረት የሚፈጸሙ ሲሆን የሥራ ልምድ፣ እውቅና ያገኘ የምርምር
ጽሑፍ እና የመምህርነት ሙያ ስልጠና ከፍተኛ ዲፕሎማ ለውድድር ጠቃሚ ነጥብ ይኖራቸዋል፡፡
• የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርትና የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፊልድ የተጣጣመ መሆን አለበት፡፡
• ለሁሉም አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ CGPA ለወንዶች 3.50 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 3.35 እና ከዚያ በላይ ለምዝገባና ለውድድር
ያበቃል፡፡
• በሥራ ላይ የቆዩና ውድድሩን ያለፉ አመልካቾች ቀድሞ ከሚሰሩበት መ/ቤት ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
• የጽሑፍ እና የቃል ፈተና ወደፊት በሚወጣ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 10 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን
አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
* የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፡፡
* የምዝገባ ቦታ በአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ በሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 21፡፡
* አዲስ አበባ 22 ማዞሪያ በጌታሁን ህንፃ በኩል ገባ ብሎ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው
የኮሌጁ ጉዳይ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
* አመልካቾች የቅጥር ማመልከቻቸውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውና ፎቶ ኮፒ
ከማይመለስ 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በማያያዝ በግንባር በወኪል ፖስታ በፋክስና በሌሎች ኤሌክትሮኒክስ
መሣሪያዎች ማመልከት ይችላሉ፡፡
* ለተጠቀሰው ተፈላጊ ችሎታ በላይ አመልካቾች መመዝገብ ይችላሉ፡፡
* መንግሥታዊ ካልሆነ መ/ቤት የተሰጠው የሥራ ልምድ ማስረጃ ካለ የመንግሥት የሥራ ግብር መክፈሉን
የሚያረጋግጥ ማቅረብ አለበት፡፡
* በደረጃ I እስከ ደረጃ IV የተማረ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡
* በጤና ባለሙያነት የሚወዳደር የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት፡፡
* የሚቀርብበት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ስርዝ ድልዝ የሌለው መሆን አለበት፡፡
* ስልክ ቁጥር፡- 0224760046/0913399207/0912822732 አርዳይታ ኮሌጅ
* ስልክ ቁጥር፡- 0116627150/0911707197 አዲስ አበባ፡፡
የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ

#Amenjobs
አርሲ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተጠየቀውን
የተፈላጊ ችሎታዎች (መስፈርቶች) የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት
ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. አመልካቾች ለመመዝገብ በሚመጡበት ጊዜ የማይመለስ የማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ፣
ማመልከቻ እና ኦርጅናል ማስረጃቸውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የሰው
ሃብት ልማትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 18 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ
መሆኑንና በፖ.ሣ.ቁ 193 ወይም በፋክስ ቁጥር 022-331-34-30 በመላከ መመዝገብ
የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
2. ከግል ድርጅት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን
ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት (ከሃገር ውስጥ ገቢ) ማረጋገጫ መቅረብ አለበት፡፡
3. በሌቭል የሚቀርቡ መረጃዎች በሙሉ COC ያስፈልጋቸዋል፡፡
4. ሁሉም የሥራ ቦታ አርሲ ዩኒቨርሲቲ ማዕከላዊ አስተዳደር ላይ፡፡
5. ከውጭ ሀገር የተገኘ የትምህርት ማስረጃ ከሆነ የአቻ ግምት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የአርሲ ዩኒቨርሲቲ