Medicine DMU፡
በደብረ-ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ሙያዎች ለሥራ ቅጥር የተመዘገባችሁና የተመረጣችሁ ፈተና 15 መስከረም 2012 ዓ•ም ነው። #Radiology
👇

በደብረ-ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ሙያዎች ለሥራ ቅጥር የተመዘገባችሁና የተመረጣችሁ ፈተና 15 መስከረም 2012 ዓ•ም ነው። #Radiology_Technology

Dire Dawa University
New Urgent Announcement!
For Dire Dawa University Senior and Fresh Regular Students
It has been scheduled that 2nd year & above Regular students registration date of 2012 E.C Academic Year will be on October 7 and 8/2019G.C.(መስከረም 26 እና 27/2012 ዓ/ም). And Fresh Regular students reporting date will be on October 14,15 and 16/2019G.C.(ጥቅምት 3,4 እና 5/2012 ዓ/ም). Therefore, this is to inform you that all students must avail themselves in fixed dates.
Note: Internship students entry date will be on Mesekerem 19&20/2012 E.C.
Enrollment, Academic Record and Alumni Directorate, DDU

የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
ለነባር ተማሪዎች ጥቅምት 3-4/2012
በቅጣት ጥቅምት 5/2012
ለአዲስ ተማሪዎች ጥቅምት 17-18/2012 በቅጣት ጥቅምት 19/2012

እርጉዟ ሚዳቋ
።።።።።።።።።።
ከእለታት በአንዱ ቀን.. አንዲት ለመውለድ የደረሰች ሚዳቋ የተመቸ የመውለጃ ቦታ ፍለጋ ጥቅጥቅ ወዳለ ጫካ አመራች።የምትወልድበትን ቦታ ፈልጋ እንዳገኘች ወዲያው ምጥ ጀመራት…
,
በጫካው መካከል አቋርጦ የሚያልፍ ትልቅ ወንዝ ነበረ።
,
ምጧ እየተፋፋመ በመጣበት ቅፅበት ሰማዩ በጥቁር ደመና ተሸፈነ።ከባድ ዝናብ እያስገመገመ መጣ።ጫካው በጨለማ ተዋጠ።
,
ዝናቡን ተከትሎ በጣለው መብረቅ በጫካው ውስጥ እሳት ተነሳ።♨️
,
ምጥ ያስጨነቃት ሚዳቋ፣ ወደ ግራ ዘወር ስትል አንድ አዳኝ ቀስቱን ገትሮ ሊገላት ሲያነጣጥር ተመለከተች። ወደ ቀኝ ዘወር ስትል የተራበ አንበሳ ዘሎ ሊከመርባት ያደባል። ከፊት ወንዙ ፣ከኋላ መብረቅ ያስነሳው እሳት ከበዋታል።😟
,
ሚዳቋዋ ምን አማራጭ አላት?
ከሞት ትተርፍ ይሆን?
በሰላም ትወልድ ይሆን?
የምትወልዳቸው ልጆቿ ከሞት ይተርፉ ይሆን?
እሳቱ ይበላት ይሆን
አዳኙ ይገላት ይሆን?
ወይስ አንበሳው ሰባብሮ ይጥላት ይሆን?
,,,
ሚዳቋዋ በእሳት፣በወንዝ፣ በአንበሳ፣በአዳኝ ተከባለች።
😢😢😢😢
,,
ሚዳቋዋ ያላት አማራጭ አንድ እና አንድ ብቻ ነው።
መውለድ‼
አዲሱን ህይወት ወደዚች ምድር ማምጣት‼
…
ሚዳቋዋ እየወለደች ባለችበት ቅፅበት የተፈጠረው ይህ ነው 👇👇👇
~ሀይለኛ መብረቅ አንድ ጊዜ መታ!…ከመብረቁ ብርሃን የተነሳ የአዳኙ አይን ማየት እስከማይችል ደረስ ነፀብራቁ አረፈበት…የወደረውን ቀስት ለቀቀ…
~አዳኙ የለቀቀው ቀስት ኢላማውን ስቶ በሚዳቋዋ በስተቀኝ ሲያደባ የነበረው አንበሳ ሆድ ውስጥ ተሸነቀረ። አንበሳው ሞተ!
~መብረቁን ተከትሎ የዘነበው በረዶ የቀላቀለ ዝናብ የጫካውን እሳት ቀስ በቀስ አጠፋው።
_
ሚዳቋዋ ከምጧ በሰላም ተገላገለች!
👏👏👏👏👏👏👏
…
በህይወታችን እንደዚህ በፈተናዎች የምንከበብባቸው በርካታ ጊዜያቶች አሉ።
አንዳንዶቹ የሚታለፉ ስለማይመስሉን ተስፋ ቆርጥን መኖር ለማቆም እንድንወስን ያስገድዱናል😕
…
ከሚዳቋዋ ህይወት የምንማረው ይህ ነው
👇👇👇👇👇
በጊዜው በእርሷ አቅም ሊደረግ የሚቻል ነገር ቢኖር መውለድ ብቻ ነበር። ሌላው ነገር ሁሉ ከእርሷ ቁጥጥር ውጭ ነበረ…
በዚያ ሰዓት ሌሎች እርምጃዎችን ለመውሰድ ብትሞክር ኖሮ መጨረሻው ሞት ይሆን ነበር ! 😇
በምን ሁኔታ ውስጥ ነው ያለኸው?
ራስህን የሚከተለውን ጥያቄ ጠይቅ…
~አሁን ምን ማድረግ ትችላለህ?
~ትኩረትህ ምን ላይ ነው?… በከበበህ እና ባስጨነቀህ ነገር ላይ ወይስ ፈጣሪህ ላይ ?
~ተስፋህ በማን ላይ ነው?
……
የፈጠረህ ፈፅሞ አይተውህም። ተስፋህን በእርሱ ላይ ብቻ አድርግ።
እርሱ አይተኛም‼አያንቀላፋም‼እርሱ አይሳሳትም‼
አይዘገይም።በፍፁም‼
,
ጠንካራ ሰው እንባው ከአይኑ እየወረደ እንኳን ፈገግ እያለ "ደህና ነኝ!" ይላል።በፈጣሪው ተስፋ ያደርጋልና!
💪 😢😁.
ጥንካራ ሁን! ይህንን መልዕክት ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ አድርግ።
ሁሉም ነገር ደህና ይሆናል‼
~~~~//~~~~
፣፤፣
ምንጭ…Uhuru Kenyatta quotes

ከሚከተሉት ዞኖች በሚቀርባችሁ ተመዝገቡ።
ምዕራብ ጎጃም- ፍኖተ-ሠላም
ምሥራቅ ጎጃም- ደብረ-ማርቆስ
ሰሜን ሸዋ- ደብረ-ብርሃን
ኦሮሚያ ልዩ ዞን- ኬሚሴ
ደቡብ ወሎ- ደሴ
ሰሜን ወሎ- ወልዲያ
ዋግኽምራ- ሠቆጣ
ሰሜን ጎንደር- ደባርቅ
ማዕከላዊ ጎንደር- ጎንደር
ምዕራብ ጎንደር- ገንዳ-ውኅ
ደቡብ ጎንደር- ደብረ-ታቦር
ተመዝገቡ።
ምዕራብ ጎጃም- ፍኖተ-ሠላም
ምሥራቅ ጎጃም- ደብረ-ማርቆስ
ሰሜን ሸዋ- ደብረ-ብርሃን
ኦሮሚያ ልዩ ዞን- ኬሚሴ
ደቡብ ወሎ- ደሴ
ሰሜን ወሎ- ወልዲያ
ዋግኽምራ- ሠቆጣ
ሰሜን ጎንደር- ደባርቅ
ማዕከላዊ ጎንደር- ጎንደር
ምዕራብ ጎንደር- ገንዳ-ውኅ
ደቡብ ጎንደር- ደብረ-ታቦር
ተመዝገቡ።