ለጅማ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ አበባ ካምፓስ ተማሪዎች በሙሉ
*******************************
ጉዳዩ፡- ተገቢነት በሌላቸው ጽሁፎችና መግለጫዎች እንዳትደናገሩ ስለማሳሰብ
.....................................................................
ዩኒቨርሲቲያችን መንግስት የከፍተኛ ትምህርትን ለማዳረስ የሚያደርገውን ጥረት በማሳካት ረገድ ግንባር ቀደም ሚና ያለው መሆኑ ከሁላችሁም የተሰወረ አይደለም፡፡ የመንግስትን የትምህርት ፖሊሲ ተግባራዊነት ከማረጋገጥ አኳያ ዩኒቨርሲቲያችን በተለያዩ ደረጃዎች የሚሰጠውን ትምህርት አድማስ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሰፋ መምጣቱ የቁርጠኝነቱ አይነተኛ ማሳያ ነው፡፡ ይኸውም ዋና መቀመጫው ጅማ ከተማ ሆኖ በአገሪቱ የተለያዩ ስፍራዎችና ከአገር ውጪም በሐርጌሳ ጭምር ካምፓሶችንና የትምህርት ማዕከሎችን ከፍቶ ትምህርቱን በማስፋፋት ላይ የሚገኘውም በዚሁ አግባብ ነው፡፡
ሆኖም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዩኒቨርሲቲያችን የሚያደርገውን ህጋዊ እንቅስቃሴ ለማደናቀፍና ለማስቆም የሚሞክሩ አካላት ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውን ተገንዝበናል፡፡ ይኸውም የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ እና ጥቂት የኤጀንሲው የሥራ ኃላፊዎች በኤጀንሲው የፌስቡክ ገጽ እና በግል የፌስቡክ ገጽ በለቀቋቸው መረጃዎች እንዲሁም የፕሬስ ኮንፈረንስ ጠርተው በመገናኛ ብዙኃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የዩኒቨርሲቲያችንን ስም ሲያጠፉና ሲያቆሽሹ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ አሁን ደግሞ የዩኒቨርሲቲያችንን ስም ከማጥፋት አልፈው በቁጥር 01/መ-4/2688/11 መስከረም 6 ቀን 2012 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ በአዲስ አበባው ካምፓሳችን በመማር ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች ጥሪ በማድረግ ወደ ሌላ ተቋም እንደሚያዛውሯቸው በኤጀንሲው የፌስቡክ ገጽ መረጃ ለቀዋል፡፡
ነገር ግን ዩኒቨርሲቲያችን የአዲስ አበባውን ካምፓስ የከፈተውም ሆነ ላለፉት ሰባት አመታት ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት ሲሰጥ የቆየው ዩኒቨርሲቲውን እንደገና ለማቋቋም በወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 240/2003 አንቀጽ 2(1) እና አንቀጽ 3 መሠረት ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሆኖ ስለተቋቋመ እና ዋና ግቢው ጅማ ከተማ ሆኖ በሌሎች ቦታዎች የትምህርት ክፍሎች እና የምርምርና የማሕበረሰብ አገልግሎት ማዕከሎችን የማቋቋም መብት በህግ ስተሰጠው ነው፡፡ የድጋፍ አገልግሎት ከሚሰጥ የግል ተቋም ጋር ህጋዊ ስምምነት ተፈራርሞ ለትምህርቱ የሚያስፈልጉ የአገልግሎት ግብአቶችን በማግኘት ላይ ያለው ደግሞ በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 650/2001 አንቀጽ 93(1) ስር ማንኛውም የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ድጋፍ ሰጪ አገልግሎቶችን በሌሎች አገልግሎት አቅራቢዎች እንዲሰጥ ለማድረግ የሚያስችል ህጋዊ መብት እንዳለው በተደነገገው መሠረት ነው፡፡ ይህም ሆኖ በህግ ድንጋጌዉ ላይ የጠቅላይ አቃቤ ህግ ትርጓሜ እንዲሰጥ ተጠይቆ ዉጤቱን እየተጠባበቅን ባለንበት ወቅት ሁከት ለመፍጠር የሚደረገዉ እንቅስቃሴ አግባብነት የጎደለዉ ነዉ፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ሥልጣንና ተግባር ኤጀንሲው በተቋቋመበት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 261/2004 አንቀጽ 6 እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 650/2001 አንቀጽ 89 ስር የተዘረዘረ ሲሆን በሁለቱም ህጎች ኤጀንሲው ተማሪዎችን ከአንድ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ነጥቆ ለሌላ ተቋም ለመስጠትም ሆነ አንድን ካምፓስ ለመዝጋት የሚያስችል ሥልጣንና ኃላፊነት አልተሰጠውም፡፡ ስለሆነም ኤጀንሲውንና የሥራ ኃላፊዎቹ በዩኒቨርሲቲያችን ዙሪያ የሚያደርጓቸው ማናቸውም እንቅስቃሴዎች በሙሉ ተገቢነት የሌላቸዉ እና በሌላቸው ስልጣን የተፈፀሙ በመሆናቸው በህግ የሚያስጠይቁ ናቸው፡፡
ውድ ተማሪዎቻችን! ዩኒቨርሲቲያችን በአዲስ አበባ ካምፓስ ከፍቶ ለተማሪዎች ትምህርት ሲሰጥ የቆየው በህጋዊ መንገድ መሆኑን እያረጋገጥን ይህንኑ በህግ የተሰጠውን ሥልጣን በመጋፋት ኤጀንሲውና የሥራ ኃላፊዎቹ በማድረግ ላይ ያሉት አግባብ የሌለዉ እንቅስቃሴ ህዝብና መንግስት እንዳይረጋጋ የሚያደርግ በመሆኑ በፅኑ የምናወግዘው ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲያችን እስከ አሁን ድረስ በኤጀንሲው በበላይ የሥራ ኃላፊዎች ሲፈፀሙ የነበሩትን አግባብነት የሌላቸዉን ተግባራት በትዕግስትና በሰከነ መንፈስ ሲከታተልና መፍትሄ ሲያፈላልግ የቆየ ሲሆን፣ የአሁኑ ተግባር ግን የዩኒቨርሲቲውን ህልውና የሚፈታተንና የኤጀንሲውን የስልጣን እና ሃላፊነት ገደብ የጣሰ በመሆኑ፣ ዩኒቨርሲቲያችን ጉዳዩን ከሚመለከታቸው የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመወያየት መፍታትን ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊ ተግባራትን ለመፈፀም ቁርጠኛ አቋም የያዘ መሆኑን እየገለፅን፣ በኤጀንሲው ጥሪ ሳትረበሹና ሳትሳሳቱ ዩኒቨርሲቲዉ ከተማሪ እና ከወላጅ ተወካዮች ጋር ባደረገዉ ዉይይት መሰረት ጉዳዩን ለመፍታት እየሰራ መሆኑን አዉቃችሁ በትዕግስት እንድትጠብቁን እናሳስባለን፡፡
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
o ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፣
o ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣
o ለሚኒስትሮች ምክር ቤት፣
o ለኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
o ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር፣
o ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ
አዲስ አበባ
- ለፕሬዘዳንት ጽ/ቤት
- ለአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዘዳንት
- ለአስተዳደርና የተማ/አገል/ም/ፕሬዘዳንት
- ለቢዝ/ልማት ም/ፕሬዘዳንት
- ለምር/የማህበ/አገል/ም/ፕሬዘዳንት
- ለዋናው ሬጂስትራር ጽ/ቤት
- ለርቀትና ተከታ/ትምህርት ዳይሬክቶሬት
- ለዉጭ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ
ጅማ ዩኒቨርሲቲ

💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።
┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈
💢 Company: ALEMAYEHU KETEMA GENERAL CONTRACTOR
✅ Cashier
📌 የትምህርት ደረጃ፡ BA Degree in Accounting
📌 የሥራ ልምድ፡ 3 years & Above years total experience
📌 ብዛት: 8
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2mgkUzF
✅ Accountant
📌 የትምህርት ደረጃ፡ BA Degree in Accounting
📌 የሥራ ልምድ፡ 4 years & Above years total experience
📌 ብዛት: 1
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2mfC3JM
✅ Junior Material Engineer
📌 የትምህርት ደረጃ፡ Bsc Degree in civil or other related fields
📌 የሥራ ልምድ፡ 4 years total experience & 2 years experience in similar Works.
📌 ብዛት: 4
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2kR1Mbg

ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs | Jobs in Ethiopia
Cashier – Ethiopian Reporter Jobs
Job Requirement
የእህታችን ታሪክ አስተማሪ ነውና አንብበው ለሌላው ሰው ያጋሩ ሼር ያድርጉ
..................................................................................
ብዙ መጠጦችን ን እንደተጋበዝኩ አስታውሳለሁ፡፡ የማላስታውሰው እንዴት የውስጥ ሱሪዬን እንዳወለቅሁለትና ለምን ያህል ጊዜ ወሲብ እንደፈፀምን ነው፡፡ ጠዋት ላይ ከእንቅልፌ ስነቃ የማታው አንሶላ የተጋራኝ ሰው ለቁርስ ይሁንሽ ከሚለው ቅንጣቢ ማስታወሻው ጋር አምስት ድፍን የመቶ ብር ኖቶችን አስቀምጦልኝ ሄዷል፡፡
ሁልጊዜም ገላዬን ሽጬ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ካገኘሁኝ በኋላ የሚያሳስበኝ ጉዳይ ቢኖር ኤች አይ ቪ ኤድስ ሳይሆን እርግዝና ነው፡፡ ማርገዝን የምፈራውን ያህል ስለ ተላላፊ በሽታዎች አለመጨነቄ እኔውኑ ያስገርመኛል፡፡ ለነገሩ በረሀብ ከመሞት በኤድስ መሞት ይሻላል ከሚሉት ሰዎች ተርታ እንደምመደብ አውቃለሁ፡፡
ገላዬን ከሸጥኩበት አምስት መቶ ብር ውስጥ ቁርሴን በልቼ በፍጥነት ወደ ፋርማሲ ሄድኩኝና እርግዝናን ለ72 ሰአታት የሚከላከለውን መድኃኒት ገዛሁኝ፡፡ ዛሬ ግን አንድ ነገር ለማድረግ ወስኛለሁ፤ ልመረመር፡፡ ውሳኔዬ በሀሣብ ቫይረስ ከመጠቃት ስለማይብስ ያለኝን ድፍረት ሁሉ አሰባስቤ ተመረመርኩኝ፡፡
መገመት የማይከብደውን ውጤቴን አወቅሁ፡፡ ኤች አይ ቪ በደሜ ውስጥ ተገኘ፡፡ መመርመሬ ግን ከሁለት በሽታዎች ፈውሶኛል፡፡ ከሀሳብና ከፍርሀት፡፡ ዛሬ ላይ የታዘዙልኝን መድኃኒቶች በአግባቡ እየወሰድኩኝ ነገዎቼን ያማሩ አድርጌያቸዋለሁ፡፡ ኤድስን ሳይፈሩ እርግዝናን መፍራት የዚህ ትውልድ እጣ ፈንታ በመሆኑ ግን አሁንም ድረስ አዝናለሁ፡፡
ዛሬ ከእኔ አልፌ ደንበኞቼንም በአግባቡ ኮንዶም እንዲጠቀሙ በማድረግ ህይወታቸውን መታደግ ጀምሬያለሁ፡፡

ለወለጋ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ!
የ2012 የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት በዩኒቨርሲቲው አሥተዳደር እንደሚከተለው ተወስኗል።
በዚሁ መሠረት :-
-የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 19-20/2012 ዓ.ም እንዲኾን ተወስኗል።
-የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 26-27/2012 ዓ.ም እንዲኾን ተወስኗል። ተጨማሪ መረጃዎችን ወደፊት በተለያዩ የመገናኛ ብዙኅን አውታሮች የምናሳውቅ ይኾናል።
ሬጅስትራር ጽ/ቤት
የ2012 የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት በዩኒቨርሲቲው አሥተዳደር እንደሚከተለው ተወስኗል።
በዚሁ መሠረት :-
-የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 19-20/2012 ዓ.ም እንዲኾን ተወስኗል።
-የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 26-27/2012 ዓ.ም እንዲኾን ተወስኗል። ተጨማሪ መረጃዎችን ወደፊት በተለያዩ የመገናኛ ብዙኅን አውታሮች የምናሳውቅ ይኾናል።
ሬጅስትራር ጽ/ቤት
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።
┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈
💢 Company: ALEMAYEHU KETEMA GENERAL CONTRACTOR
✅ Junior Technician
📌 የትምህርት ደረጃ፡ BSC/in Mech. /Automotive/Elec. Engineer
📌 የሥራ ልምድ፡ 0 years’ experience
📌 ብዛት: 1
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2kSxl4i
✅ Surveyor
📌 የትምህርት ደረጃ፡ Diploma in Survrying
📌 የሥራ ልምድ፡ 6 years & above years total experience
📌 ብዛት: 3
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2kQzoWI
✅ Tool keeper
📌 የትምህርት ደረጃ፡ Education /Experience
📌 የሥራ ልምድ፡ 0 year experience
📌 ብዛት: 4
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2lXDhJB

✅ General service Officer
📌 የትምህርት ደረጃ፡ M.A/B.A Degree in Management or Business Administration or related fields
📌 የሥራ ልምድ፡ 4/6 years Experience and above Experience on construction company is Advantageous
📌 ብዛት: 3
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2ktUREQ
✅ Legal Officer
📌 የትምህርት ደረጃ፡ LLB Degree in Law (Exit Exam may be Passed & attached the document)
📌 የሥራ ልምድ፡ 4 years & Above Experience on construction Company is Advantageous
📌 ብዛት: 3
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2lWL7mM
✅ Construction Forman
📌 የትምህርት ደረጃ፡ Degree/Diploma in Road Construction
📌 የሥራ ልምድ፡ 3 years total experience & 5 years experience in similar Works
📌 ብዛት: 8
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2kp1hFb

✅ Junior Plant & Eq.Adm. Officer
📌 የትምህርት ደረጃ፡ Bsc Degree in Mechanical/Automotive
📌 የሥራ ልምድ፡ 4 years total experience & 3 years experience in similar Works
📌 ብዛት: 3
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2kTGFF5
✅ Personnel
📌 የትምህርት ደረጃ፡ BA Degree in Management
📌 የሥራ ልምድ፡ 5 years of experience as Personnel in Construction Company
📌 ብዛት: 4
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2kHx0lf
✅ Laboratory Technicians
📌 የትምህርት ደረጃ፡ Diploma /Certificate in Construction Related fields
📌 የሥራ ልምድ፡ 5/8 years total experience , 5 years experience in Labrtory Tech. project & 2/4 years in as Lab.Tech in Road
📌 ብዛት: 6
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2lYKf0X

Junior Plant & Eq.Adm. Officer – Ethiopian Reporter Jobs
Job Requirement
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።
┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈
💢 Company: ALEMAYEHU KETEMA GENERAL CONTRACTOR
✅ ሲኒየር አዉቶ ኤሌክትሪሽን
📌 የትምህርት ደረጃ፡ በአዉቶ ኤሌክትሪሺያን ዲፕሎም ወይም ከዚያ በላይ
📌 የሥራ ልምድ፡ 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሞያዉ የስራ ልምድ ያለዉ. በ ኮንስትራክሽን ድርጅት የሰራ ቢሆን ይመረጣል
📌 ብዛት: 2
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2krKIZh
✅ ኤክስካቫተር ኦፕሬተር
📌 የትምህርት ደረጃ፡ ልዩ የከባድ ማሸነሪ መንጃ ፍቃድ ያለዉ

📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2m1Fune
✅ Structure Foreman
📌 የትምህርት ደረጃ፡ Diploma /Certificate in Construction Related fields
📌 የሥራ ልምድ፡ 5 years/8 years total experience & Above
📌 ብዛት: 6
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2kRi0kF

ሲኒየር አዉቶ ኤሌክትሪሽን – Ethiopian Reporter Jobs
Job Requirement
የዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የነባር ተማሪዎች መግቢያ ቀን መስከረም 26 & 27/2012 ዓ.ም ነው። ሁሉም ነባር ተማሪ በተጠቀሰው ቀን መጥቶ እንዲመዘገብ ዩኒቨርስቲው ያሳውቃል።
አቶ ዮሃንስ ከበደ
/የዩኒቨርስቲው የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር/
አቶ ዮሃንስ ከበደ
/የዩኒቨርስቲው የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር/
Medicine DMU፡
በደብረ-ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ሙያዎች ለሥራ ቅጥር የተመዘገባችሁና የተመረጣችሁ ፈተና 15 መስከረም 2012 ዓ•ም ነው። #Surgery
👇