Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ለመደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ነባር ተማሪዎች

ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛ ተማሪዎችና በመንግስት የተመደባችሁ የ2ኛ ዲግሪ 2ኛ ዓመት ተማሪዎች ኦንላይን (online) ምዝገባ መስከረም 26 እና 27 መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ ፡-

1. ኦንላይን (online) ከተመዘገባችሁ በኃላ የኮርስ ዝርዝር የያዘ ስሊፕ ፕሪንት አርጋችሁ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

2. በቅጣት ምዝገባ መስከረም 28-29 ብቻ ሲሆን ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ዩኒቨርስቲው
Public Health Officer
አዲስ አበባ ጤና ቢሮ
New Job Vacancy
-Public Health Officer
-Nurse Professional
BGHB
ማስታወቂያ
Notice
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈

💢 Company: ALEMAYEHU KETEMA GENERAL CONTRACTOR



Procurement Analyst

📌 የትምህርት ደረጃ፡ MBA / B.A in Procurement and supply Management.
📌 የሥራ ልምድ፡ 4/6 years of experience in similar works. Experience on construction Company is Advantageous
📌 ብዛት:3
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2lZuNSs




Purchaser


📌 የትምህርት ደረጃ፡ B.A Degree or Diploma in Procurement and supply Mgt or Related fields
📌 የሥራ ልምድ፡ 4/6 years of experience in similar works. Experience on construction Company is Advantageous
📌 ብዛት:3
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2miURYE




Office Engineer


📌 የትምህርት ደረጃ፡ BSC Degree in Civil Engineering
📌 የሥራ ልምድ፡ 5 years & above years total experience
📌 ብዛት:3
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2lZvnzC





@ethreporterjobs
💢 💢 💢 ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር ያድርጉ

"ማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ"- የደብረ ማርቆስ ክሊኒክ የዓለም-አቀፉን የቤተሰብ ዕቅድ ቀንን በማስመልከት ለአንድ ሣምንት ማለትም ከመስከረም 12 እስከ 17/ 2012 ዓ. ም የተሟላ እና ጥራቱን የጠበቀ የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ከባለሙያ ምክር ጋር በነጻ የምንሠጥ መኾናችንን ስንገልጽላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
Marie Stopes International Ethiopia- Debre-Markos
ደብረ-ማርቆስ ከተማ አብማ መንገድ፣ ከአብማ ማርያም ቤተ-ክርስቲያን ጎን