Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 3 ቀን 2012 ዓ.ም

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ተፈላጊ ችሎታውን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለ2012 የትምህርት ዘመን በመምህርነትና በቴክኒካል ረዳትነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የምዝገባ ቦታ፡

• በኢንፎርማቲክስና በኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ለወጣው ማስታወቂያ ምዝገባ የሚካሄደው በኮምቦልቻ ካምፓስ የሰው ሀብት አስተዳደር ጽ/ቤት ይሆናል፡፡ የመ.ሣ.ቁ. 208 ኮምቦልቻ

• በሌሎች ኮሌጆች ለምትወዳደሩ ምዝገባው በደሴ ካምፓስ የሰው ሀብት አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 201 ይሆናል፡፡ የመ.ሣ.ቁ. 1145 ደ ሴ

2. የስራ ቦታ፡ • በውድድር አሸናፊ ሆነው የሚመረጡ አመልካቾች በደሴና ኮምቦልቻ ካምፓስ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡

3. የምዝገባ ጊዜ ፡-ጋዜጣው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት / ተከታታይ የሥራ ቀናት ሆኖ ከጧቱ 2፡30-6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-11፡00 ሰዓት ድረስ ይሆናል፡፡

4. ለምዝገባ ብቁ የሚያደርገው አካዳሚክ አፈፃፀም የተጠቃለለ ውጤት ( CGPA )

4.1. በረዳት ምሩቅነት ለመቀጠር

 ለመጀመሪያ ዲግሪ ለወንድ 3.25 እና በላይ

 ለሴት 3.00 እና በላይ 4.2. በሌክቸረርነት ለመቀጠር

 ለወንድ 3.50 እና በላይ እንደዚሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 3.00 እና ከዚያ በላይ የነበራቸው

 ለሴት 3.35 እና በላይ እንደዚሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.75 እና ከዚያ በላይ የነበራቸው

 በውጭ ሀገራት ትምህርታቸውን የተከታተሉ ተወዳዳሪዎች በህግ ስልጣን በተሰጣቸው አካላት የትምህርት ደረጃ አቻ ግመታና ሰነድ ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

 የመመረቂያ ፅሁፍ Very good & above መሆን አለበት ከተወዳዳሪዎች የሚጠበቅ፡

5. የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ኮፒ ከሥራ ማመልከቻ ጋር በመያዝ በአካል ወይም በፈጣን የፖስታ አገልግሎት (EMS) በኮፒ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ ፡፡

6. በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰሩ አመልካቾች ከሚሰሩበት ተቋም/ዩኒቨርሲቲ የዝውውር ስምምነት ካቀረቡ ቅድሚያ ይታይላቸዋል፡፡

7. በረዳት ምሩቅነት ለሚቀጠሩ የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቃን በመቀጠሪያቸው ወቅት እድሜያቸው ከሠላሣ አምስት (35) አመት መብለጥ የለበትም፡፡ በሌክቸረርነት ለሚቀጠሩ በሁለተኛ ዲግሪ ለተመረቁ ወይም ከሥራ አለም ለሚቀጠሩ በመቀጠሪያቸው ወቅት እድሜያቸው ከአርባ አምስት (45) ዓመት መብለጥ የለበትም፡፡

8. አመልካቾች ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በማንኛውም ፕሮግራም የተማሩ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡

9. በፈተና ወቅት ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ካርድ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

10. ከሌላ መስሪያ ቤት የሚመጡ ተወዳዳሪዎች የውድድሩ አሸናፊ ከሆኑ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት/ተቋም መልቀቂያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

11. የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

12. የሁለተኛ ድግሪያቸው ከመጀመሪያ ዲግሪያቸው ጋር ተመሣሣይ መሆን ይኖርበታል፡፡

13. በዲፕሎማ/ በደረጃ ( Level ) ለተመረቁ ተወዳዳሪዎች የብቃት ማረጋገጫ ( COC ) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በ 033-311-52-34, በ 033-311-52-32 ደሴ ካምፓስ በ 033-551-52-37 ኮምቦልቻ ካምፓስ መደወል ይቻላል፡፡

ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ ወሎ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት አስ/ዳይሬክቶሬት
New Job Vacancy
Advert on
THE ETHIOPIAN HERALD TUESDAY 17 SEPTEMBER 2019

#Share it
ዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን መስከረም 4 ቀን 2012 ዓ.ም

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

በዚህ ሠንጠረዥ የተገለጸው የደመወዝ መጠን በሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን (JEC) በሚጸድቀው የደመወዝ ስኬል መሠረት ሊለወጥም ላይለወጥም እንደሚችል አመልካቾች ከግንዛቤ እንዲወስዱ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-

• የቅጥር ሁኔታ፣ ለሁሉም የሥራ መደቦች በቋሚነት፣

• ከተጠቀሰው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ በላይ ያላቸው ሊወዳደሩ ይችላሉ፡፡

• አመልካቾች መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚያቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡

• አመልካቾች ሲቀርቡ ዋናውን ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

• ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

• በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የማትችሉ በፖስታ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ የፈተና ቀን ከመድረሱ በፊት ዋናውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

• የመመዝገቢያ ጊዜና ቦታ፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በመያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር ሜጋ ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው በሀንሰም ህንፃ 7ኛ ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፡- ስልክ ቁጥር፡- 0115-57-56-40 ፖ.ሳ.ቁ 23650/1000

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈

💢 Company: Fountain International Trading PLC



ሹፌር

📌 Job requirement: ቢያንስ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው
📌 Job Experience: 0 ዓመት የሥራ ልምድ
📌 Required Number: 2
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2mkpNYF



የጥበቃ ክፍል ሱፐርቫይዘር

📌 Job requirement: በወታደራዊ/የፖሊስ ሙያ ቢያንስ 4 ዓመት የሥራ ልምድና ቢያንስ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የመኪና መንጃ ፍቃድ ያለው
📌 Job Experience: 0 ዓመት የሥራ ልምድ
📌 Required Number: 3
📌 How to apply: use the http://bit.ly/2lQl9S3



ሱፐርቫይዘር

📌 Job requirement: በማኔጅመንት /ማርኬቲንግ ሙያ ቢያንስ ድግሪ/ዲፕሎማ ያለውና የ0/2 ዓመት የሥራ ልምድ
📌 Job Experience: 0 ዓመት የሥራ ልምድ
📌 Required Number: 4
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2kk8ZAh
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈

💢 Company: Wegagen Bank S.C



Associate Customer Service Supervisor

📌 Job requirement: Bachelor’s Degree in Economics, Management, Business Administration, Accounting, or related field
📌 Job Experience: three (3) years’ of relevant banking work experience.
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2m0YuSM



Customer Relationship Manager

📌 Job requirement: Bachelor’s Degree in Economics, Accounting, Management or related fields
📌 Job Experience: three (3) years’ of relevant work experience.
📌 How to apply: use the http://bit.ly/2lT0X1V





@ethreporterjobs
💢 💢 💢 ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር ያድርጉ
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈

💢 Company: Wegagen Bank S.C



Credit Analyst

📌 Job requirement: Bachelor’s Degree in Economics, Accounting, Management or related field
📌 Job Experience: three (3) years’ of relevant work experience.
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2lRWr3G



Sr. Credit Analyst

📌 Job requirement: Bachelor’s Degree in Economics, Or Accounting or Management or related field
📌 Job Experience: Four (4) years’ of relevant experience.
📌 How to apply: use the http://bit.ly/2kmPW8t
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈

💢 Company: Ghion Hotel



ከፍተኛ የባህል ምግብ አዘጋጅ 2

📌 Job requirement: የኮሌጅ ዲኘሎማ በም/ዝግጅት፣ 0 ዓመት ወይም የ1ዓመት ሥልጠና በምግብ ዝግጅት፣ 2ዓመትበምግብ አዘጋጅነት
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2kil0WS



ሪዘርቬሽን ክለርክ

📌 Job requirement: በቀድሞው 12ኛ፣ በአዲሱ 10ኛ የፈፀመና በእንግዳ አቀባበል የ1ዓመት ሥልጠና፣ የምስክር ወረቀት፣ ከእንግሊዘኛ በተጨማሪ 1 የውጭ ቋንቋ ችሎታ ያለው፣0 ዓመት ወይም በቀድሞው 12ኛ፣ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በእንግዳ አቀባበል ሥልጠና የምስክር ወረቀት፣4ዓመት ግንኙነት ያለው
📌 How to apply: use the http://bit.ly/2kpOEtx
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈

💢 Company: Ghion Hotel



እንግዳ መቀበያ ካሸር

📌 Job requirement: በቀድሞው 12ኛ፣ በአዲሱ 10ኛ ያጠናቀቀና በእንግዳ አቀባበል 1ዓመት የሠለጠነ፣ ከእንግሊዘኛ ቋንቋ በተጨማሪ 1 የውጭ ቋንቋ ችሎታ ያለው፣0 ዓመት ወይም በቀድሞው 12ኛ፣ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 1ዓመት ሥልጠና፣4ዓመት ግንኙነት ባለው የሠራ/ች፣
📌 How to apply: use the http://bit.ly/2meXQkO
AACAHB
ሐኪም