Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
UoG
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ መግቢያ
እስከ አሁን መግቢያቸውን ያሳወቁ ዩኒቨርሲቲዎች‼️

1.#Addis Ababa university
ነባር ተማሪዎች :-
መስከረም 5-6
አድስ ገቢ ተማሪዎች
አላሳወቀም
2.#mekelle university
ነባር ተማሪዎች :-
መስከረም 5-7
አድስ ገቢ ተማሪዎች
አላሳወቀም
3.#Jimma university
ነባር ተማሪዎች :-
መስከረም 19-20
አድስ ገቢ ተማሪዎች
መስከረም 26-27
4.#Arbaminch university
ነባር ተማሪዎች :-
መስከረም 21-22
አድስ ገቢ ተማሪዎች
መስከረም 28-29

5.#Gonder university
ነባር ተማሪዎች :-
መስከረም 22-23
አድስ ገቢ ተማሪዎች
መስከረም 28-29

6.#Wollagga university
ነባር ተማሪዎች :-
መስከረም 19-20
አድስ ገቢ ተማሪዎች
መስከረም 26-27

7.#Arsi university
የህክምና ስፔሻሊስት
መስከረም 20-21
ነባር ተማሪዎች :-
መስከረም 22-23
አድስ ገቢ ተማሪዎች
አላሳወቀም

8.#Wachamo university
ጤና ተማሪዎች
መስከረም 5-6
ነባር ተማሪዎች :-
መስከረም 21-22
አድስ ገቢ ተማሪዎች
መስከረም 28-29

9.#Assosa university
ነባር ተማሪዎች :-
መስከረም 20-21
አድስ ገቢ ተማሪዎች
አላሳወቀም

10.#Wollo university
ነባር ተማሪዎች :-
መስከረም 26-27
አድስ ገቢ ተማሪዎች
ጥቅምት 1-2

11.#Aksum university
የጤና ተማሪዎች
መስከረም 8-9
ነባር ተማሪዎች :-
መስከረም 19-20
አድስ ገቢ ተማሪዎች
አላሳወቀም

12. #Dilla Univeristy
ነባር ተማሪዎች
መስከረም 21-22
አዲስ ገቢ ተማሪዎች
መስከረም 26-27

13.#Debra_tabor Univeristy
ነባር ተማሪዎች
መስከረም። 19-21
አዲስ ገቢ ተማሪዎች
መስከረም 23-25

14.#Debra_markos Univeristy
ነባር ተማሪዎች
መስከረም 21-22
አዲስ ገቢ ተማሪዎች
መስከረም 28-29

15.#Haramaya Univeristy
ነባር ተማሪዎች
መስከረም 24-27
አዲስ ገቢ ተማሪዎች
አላሳወቀም

16.#Bonga Univeristy
ነባር ተማሪዎች
መስከረም 24-26
አዲስ ገቢ ተማሪዎች
አላሳወቀም
⚠️ሌሎች ዩንቨርስቲዎች አላሳወቁም!
የሰዎች ለሰዎች ድርጅት (Menschenfuer Menschen Foundation) በ2011 የትምህርት ዘመን የመሰናዶ ተምህርታቸውን አጠናቀዉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ነጥብ ያመጡትን ተማሪዎች አወዳድሮ ሐረር በሚገኘው የአግሮ ቴክኒካልና ቴክኖሎጂ ኮሌጁ ሙሉ የዶርሚተሪ እና ምግብ ወጪአቸውን ሸፍኖ በመጀመሪያ ዲግሪ ለማስተማር በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
የምዝገባው ቦታ - ቦሌ ቡልቡላ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያቤት እና ሐረር በሚገኘው ካምፓሱ
የምዝገባ ቀን - ከቅዳሜ መስከረም 10 -ማክሰኞ መስከረም 13/2012 ዓም
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን - ዓርብ መስከረም 16/2012 ዓም
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች - 025-666-65-84, 025-666-65, 025-666-65 ይደውሉ
ማስታወቂያ!

ለዲላ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
እንኳን ለ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለን፦

1. አጠቃላይና ነባር የቅድመ ምረቃና የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የመግቢያና የመመዝገቢያ ቀን መስከረም 21 እና 22 ቀን 2012 ሲሆን የመጨረሻ በቅጣት ምዝገባ የሚፈጸመው መስከረም 23፣2012 ብቻ ይሆናል፡፡

2. አዲስ አንደኛ ዓመት ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የቅድመ ምረቃና የድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያና የመመዝገቢያ ቀን መስከረም 26 እና 27 ቀን 2012 ሲሆን የመጨረሻ በቅጣት ምዝገባ የሚፈጸመው መስከረም 28፣2012 ዓ.ም ብቻ ይሆናል፡፡

- በተጠቀሱ ቀናት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ስርተፊኬት፣ ትራንስክሪፕት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም አራት ጉርድ ፎቶግራፍ በመያዝ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፦

- አጠቃላይ ነባርም ሆነ አዲስ ተማሪዎች የግቢ ደህንነት አጠባበቅ ሥርዓት የኃላፊነት መውሰጃ ውል ሞልታችሁ በሚመለከታቸው አካላት አስፈርማችሁ የየወረዳችሁ ትምህርት ቢሮ ጽ/ቤት ክብ ማኅተም ያረፈበት ሰነድ ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ ይህንን ውል ይዞ ያልመጣ ማንኛውም ተማሪ ምዝገባ ማከናወን አይችልም፡፡

- የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ከየተማራችሁበት ተቋም ኦፊሻል ትራንክሪፕት ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

- ከተገለጸው ጊዜ ቀድመውም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራርና አሉምናይ ዳይሬክተር ጽ/ቤት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
ማክሰኞ መስከረም 6 ቀን 2012 ዓ.ም

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ