ODAA Integrated Transport SC
Job Title:
Junior Auto Mechanic
Job Requirements:
Qualification and Experience
• Level III in Automotive Engine service/ Automotive Sower Train.
• 2 years’ Experience
How to Apply
Interested and qualified applicants who fulfill the above stated requirements can submit their applications and original CV WITH PHOTOCOPIES OF TESTIMONIALS WITHIN 7 WORKING DAYS OF THIS ANNOUNCMENT .
Address: Bole Sub City, Wereda 03, Oromia Tower 5th Floor
ODAA Integrated Transport SC
Deadline
May 2,2019

ሚያዝያ 23/2011 (01 May 2019) ...
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
Welkite University ...
9 - ቦታዎች በ0 - አመት 5 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
Welkite University ...
9 - ቦታዎች በ0 - አመት 5 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሚያዝያ 23/2011 (01 May 2019) ...
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
Federation Parliment Office
9 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
Federation Parliment Office
9 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
10 አደገኛ የኮምፒውተር ቫይረሶች…
የኮምፒውተር ቫይረሶች በርካታ ጊዜ ኮምፒውተራችን ተግባሩን እንዳያከናውን እክል ይፈጥሩበታል።
የኮምፒውተር ቫይረሶች በሚያጋጥመን ጊዜም ኮምፒተራችንን ከቫይረሱ ነጻ ለማድረግ አንቲ ቫይረሶችን ለመጫን የምንገደድ ሲሆን፥ ኮምፒውተራችን ላይ ያለውን ቫይረስ ለማጽዳት ስንል መረጃዎቻችን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት የምንገደድበት ጊዜም አለ።
አንዳንዴ በኮምፒውተራችን ላይ የጫነው አንቲ ቫይረስ በኮምፒውተራችን ላይ ያሉትን ቫይረሶች መቆጣጠር ያቅተውና ቫይረሶቹ ኮምፒውተሩን ስራ እንዲያቆም ሊያደርጉ ይችላሉ።
ቴክትሪክ ዎርልድ ይፋ ያደረጋቸውን 5 የምንጊዜም አደገኛ የኮምፒውተር ቫይረሶችን እናካፍልዎ፦
1⤵️.አይ ላቭ ዩ /I LOVE YOU/
አይ ላቭ ዩ /I LOVE YOU/ በመባል የሚታወቀው ቫይረስ ኮምፒተሮችን ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጪ ለማድረግ ታስቦ ነው የተሰራው።
እስካሁንም በዓለማችን ላይ ካሉት ኮምፒውተሮች ማለትም ከኢንተርኔታ ጋር ግንኙነት ካላቸው ውስጥ 10 በመቶ የሚሆኑት በቫይረሱ ምክንያት ከጥቅም ውጪ መሆናቸው ይነገራል።
ይህ ውድመት በገንዘብ ሲሰላም ወደ 10 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚጠጋ ጥናቱ ያመለክታል።
ቫይረሱ በኢሜይል አማካኝነት የሚሰራጭ ነው።
በኢሜይላችን ላይም Love-Letter-For-You.TXT.vbs. የሚል መልዕክት የሚመጣልን ሲሆን፥ መልእክቱን በምንከፍትብት ጊዜም ወዲያውኑ ወደ ኮምፒውተራችን ራሱን በማሰራጨት ነው ጉዳቱን የሚያደርሰው።
በተጨማሪም ኢሜይሉን ለመክፈት ክሊክ በምናደርግበት ጊዜ ከዚህ ቀደም ኢሜይል ወደምንላላካቸው ወደ 50 ለሚጠጉ ሰዎች ወዲያውኑ ራሱን ሊያሰራጭ ይችላል።
ስለዚህም እንዲህ አይነት መልዕክት በማናውቀው አድራሻ ሲመጣልን ከመክፈት ብንቆጠብ መልካም ነው።
2.⤵️ ሜሊሳ /Melissa/
ሜሊሳ የኮምፒውተር ቫይረስ እንደ አውሮፓውያኑ በ1999 ላይ ነበር ዴቪድ ኤል ሜሊሳ በሚል ግለሰብ የተፈጠረው።
ሜሊሳ ቫይረስም ልክ እንደ “አይ ላቭ ዩ” ቫይረስ በኢሜይል አማካኝነት የሚሰራጭ ሲሆን፥ በኢሜይል አድራሻችን የሚላከውን “list.doc.” የሚል መልእክት ስንከፍት በቀላሉ ወደ ኮምፒውተራችን በመሰራጨት እክል ሊፈጥርብን ይችላል።
የቫይረሱ ፈጣሪ ዴቪድ ኤል ሜሊሳ በኤፍ ቢ አይ ቁጥጥር ስር ውሎም ለዚህ ስራው 5 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ተቀጥቶ ነበር።
3. ⤵️ማይ ዱም /My Doom/
እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2004 መፈጠሩ የሚነገረው ማይ ዱም የኮምፒውተር ቫይረስ እንደሌሎች ቫይረሶች ሁሉ በኢሜይል አማካኝነት ነው የሚሰራጨው።
ማይ ዱም የኮምፒውተር ቫይረስ ከ2 ሚሊየን በላይ ኮምፒውተሮችን ማጥቃቱም ይነገራል።
ማይ ዶም በኢሜይላችን ላይ “Mail Transaction Failed.” የሚል መልእክት የሚያስቀምጥልን ሲሆን፥ ይህንን ለመክፈት በምንጫነው ጊዜ እራሱን በኮምፒውተራችን ውስጥ በማሰራጨት ኮምፒውተራችን ላይ ጥቃት ይፈጽማል።
በዚህ ቫይረስ እስካሁን ከ380 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ኪሳራ መድረሱ ነው የሚነገረው።
4.⤵️ኮድ ሬድ /Code Red/
ኮድ ሬድ ከሌሎች ቫይረሶች ለየት የሚያደርገው እንደ ሌሎቹ በኢሜይል ሳይሆን ከኢንተርኔት ጋር ግንኙነት ያላቸውን ኮምፒውተሮች በኢንተርኔት መስመሩ አማካኝት በማጥቃቱ ነው።
ይህ ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን ሲመጣም “Hacked by Chinese!” የሚል ጽሁፍ በኮምፒውተራችን ስክሪን ላይ የሚያመጣልን ሲሆን፥ ይህንን ለማጣራት በምንከፍትበት ጊዜም ኮምፒውተራችንን ሙሉ በሙሉ ያጠቃል።
ኮድ ሬድ በዓለም ዙሪያ ካሉ ኮምፒውተሮች 1 ሚሊየን ያክሉን ያጠቃ ሲሆን፥ በዚህም 2 ነጥብ 6 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ኪሳራ አስከትሏል።
በዚህ ቫይረስ ምክንያትም የአሜሪካውን ኋይት ሃውስ ጨምሮ ከ400 ሺህ በላይ የኢንተርኔት ሰርቨሮች ለመዘጋት ተገደው ነበር።
5. ⤵️ሳሰር /Sasser/
ሳሰር እንደ አውሮፓውያኑ በ2004 ላይ የተገኘ የኮምፒውተር ቫይረስ ሲሆን፥ የኮምፒውተራችን ፍጥነት እንዲቀንስ እና እየሰራ በመሃል ስራ እንዲያቆም /ክራሽ/ የሚያደርግ ቫይረስ ነው፡ በዚህ ቫይረስ የተለያዩ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ኮምፒውተሮች ሲጠቁ ይስተዋላል።
source Stack Ethiopia

ትላንት የላብ አደሮች ቀን ነበር በላባችሁ የምትኖሩ እንኳን አደረሳችሁ፡፡
የላብን ፋንታ በዘረፋ የተካ የሌቦች ቀን እስኪታወጅ በትእግስት ጠብቁ!!

ቅዳሜ ሚያዝያ 26 ቀን 2011 ዓ.ም ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በሚደረገው ውይይት 3000 የጤና ባለሙያዎች የሚሳተፉ ሲሆን 1000 ተሳታፊዎች በኦን ላይንና በስልክ በፈቃደኝነት እየተመዘገቡ ናቸው፡፡ 1000 ተሳታፊዎች ደግሞ ከክልሎችና ከሁለቱ ከተማ መስተዳድሮች የጤና ተቋማት የተውጣጡ ናቸው፡፡ ቀሪዎቹ 1000 የሚሆኑት ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ከአጋር ድርጅቶች፣ ከሙያ ማህበራትና ከግል የጤና ተቋማት ናቸው፡፡
ማሳሰቢያ፣
በኦንላይንና በስልክ የተመዘገባችሁ ተሳታፊዎች ዝርዝራችሁ በጤና ሚኒስቴር ድረ-ገጽ እና በፌስ ቡክ ገጽ የወጣ ሲሆን ተሳታፊዎች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ አርብ ሚያዝያ 25 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3፡00 ሰዓት በጤና ሚኒስቴር በመገኘት የመግቢያ ባጅ መቀበል ይኖርባቸዋል፡፡ ቅዳሜ ሚያዝያ 26/2011 ዓ.ም ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ላይ የተሰጣችሁን ባጅ እና መታወቂያ በመያዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መሠብሰቢያ አዳራሽ መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡
ከክልል የምትመጡ ተሳታፊዎች ከዚህ በታች በተገለፀው የአስተባባሪዎች አድራሻ ሎጂስቲክና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ በቅድሚያ ማነጋገር ይኖርባችኋል፡፡
ሶማሌ ... አብዱልዋሀብ... 0929935800
አማራ... አቶ ታረኩ... 0930416485
ኦሮሚያ... ዘሪሁን... 0933855366
ቤንሻንጉል ጉሙዝ... ወልተጂ... 0960880064
ሃረሪ... በልስቲ ጣሰው... 0913894386
ትግራይ... ጠአመ አርዶም... 0914106840
ጋምቤላ... ፖል ቤል... 0917805068
ድሬደዋ... ዶ/ር ፉአድ ከድር... 0911766383
አዲስ አበባ.. አንተነህ ምትኩ... 0929084181
ደቡብ... ተስፋዬ... 0911053326
በኦንላይንና በስልክ የተመዘገባችሁ ተሳታፊዎች ዝርዝር ይህን ሊንክ ተጭነው ማግኝት ይችላሉ፡፡
በኦንላይን:
https://drive.google.com/open
በስልክ:

Advert on Reporter
Afro Addis ...
7 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Advert on Reporter
Afro Addis ...
7 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሚያዝያ 24/2011 (02 May 2019) ...
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Press Organization ...
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Press Organization ...
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሚያዝያ 23/2011 (01 May 2019) ...
Advert on Reporter
Tadele Gebre Construction ...
4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Advert on Reporter
Tadele Gebre Construction ...
4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሚያዝያ 23/2011 (01 May 2019) ...
Advert on Reporter
Jer PLC ...
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
Advert on Reporter
Jer PLC ...
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት