አይታይም ላላችሁ በድጋሜ ፖስት የተደረገ
Miazia 19,2011 E.C
Advert on Addis Zemen
የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት
Miazia 19,2011 E.C
Advert on Addis Zemen
የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት
አይታይም ላላችሁ በድጋሜ ፖስት የተደረገ
Miazia 19,2011 E.C
Advert on Addis Zemen
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን

በድጋሜ ፖስት የተደረገ
Miazia 19,2011 E.C
Advert on Addis Zemen
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
EiABC
Miazia 19,2011 E.C
Advert on Addis Zemen
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
EiABC
The Center of Excellence in Phytochemicals, Textile and Renewable Energy (ACEII PTRE) at Moi University, Kenya is offering limited postgraduate scholarships for Masters (MSc) and Doctorate (PhD) to highly deserving students on a competitive basis. The Center’s scholarships will be offered to both national and regional students in the following fields: Analytical Chemistry (MSc and Ph.D), Materials & Textile Engineering (Ph.D), Industrial Engineering (MSc), Textile Engineering (MSc), and Renewable Energy (Msc and Ph.D). Doctorate (Ph.D) scholarships will be awarded for a maximum of three years (36 months) while Masters (MSc) scholarships will be awarded for a maximum of two years (24 months).
The following candidates are highly encouraged to apply for the scholarship: female, regional, disadvantaged, marginalized groups and candidates with disabilities. The application deadline is 20th May 2019.
For more about PTRE - https://excellencecenter.mu.ac.ke/

ሚያዝያ 22/2011 (30 April 2019) ...
Advert on Addis Zemen
Wolayita Sodo Univeristy ...
40 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Advert on Addis Zemen
Wolayita Sodo Univeristy ...
40 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ወደ ኋላ የሚያንደረድረን የዘር ፖለቲካችን በጥይት ከመግደል ወደ ጦር እና ቀስት ግድያ ወስዶናል። ከቀስት ሞት በአንፃሩ የጥይት ሞት የተሻለም "ዘመናዊም" ነው። የቀስት ሞት ብዙ ነገር ያሳያል -የገዳዩን አረመኔነት ፣የዘር ፖለቲካችንን ክርፋት፣የወደፊታችንን አስፈሪነት፣ከሰው ደረጃ የመውረዳችንን ቁልቁለት ወዘተ ።
ከሁሉ በላይ የዘር ፖለቲካ ጉዞው ወደ ኋላ ወደ ጦር እና ቀስት ዘመን እንደሆነ አመላካች ነው። ልቦናችን ወደ ኋላ እየነጎደ፣ አረመኔነታችን እየባሰ እንዴት ዘመኑን መመጠን ይቻለናል?በየት አልፈን ሰው የደረሰበት እንደርሳለን?እንዴት ሆነን በምን ቀዳዳ አምልጠን ከብሄር ብሄረሰብነት ወደ ሰውነት ከፍታ እናድጋለን?ሰው ስንሆን ብቻ ሌላውም እንደ እኛው ክፉ ሊሆንበት የማይገባ ክቡር የሰው ፍጡር እንደሆነ እናምናለን።
ብሄር ብሄረሰብ ስንሆን ነው የሌላውን ክቡርነት የምንክደው ፨ክደን ቀስት ሰንጥቆት ያልፍ ዘንድ የተገባ በአወቃቀሩ ከእኛ ያነሰ ፍጡር መስሎ የሚሰማን። ሰው መሆን ብቻ ርህራሄ በልቦናችን ያሳድራል።በሌላው ጫማ ገብቶ የማሰብ ማስተዋል ይሰጣል ፨ሰው መሆን ብቻ እኔስ ብሆን ቀስት ያለፈብኝ ፣በልስልስ የህፃን ገላው የቀስት ብረት ያለፈው ልጄስ ቢሆን ያስብላል። ዘራዊነት ከሰውነት የትየለሌ ቁልቁለት ላይ ያለ ፣ፊት ከሰጡት ማስተዋልን የሚቀማ ወደ አውሬነት የሚነዳ አደገኛ ህመም ነው። የሩዋንዳ ሁቱዎችሰው መሆናቸውን እየተው ሲሄዱ የቱትሲዎችን ሰውነት በረሮነት ቀይረው ማሰብ ጀመሩ። ከዛ በገጀራ አናቱን የሚሰነጥቁት ቱትሲ በረሮ አንጅ ሰው አልነበረም ለነሱ።
የሌላውን ሰውነት የሚያስረሳን የዘረኝነት ቅመም መጀመሪያ ራሳችንን ከሰውነት ደረጃ አውርዶ ብሄር ብሄረሰብ ካደረገን በኋላ ነው። ከዛ በኋላ ሲኦል ወለል እንደሌለው ሁሉ የእኛ ዝቅጠትም ማቆሚያ አይኖረውም-ሩዋንዳ ምስክር ነች!ያኔ ትምህርታችን አይረዳንም፣ከሰውነት ወርደን ዘራዊ ማንነት ስንላበስ "ሃይ" ያላለን ትምህርታችን ቁልቁለቱን ከተያያዝነው በኋላ ይበልጥ ወደታች ይነዳን ይሆናል እንጅ ወደ ከፍታ አያመጣንም።ዋናው ነገር ዝቅታውን አለመጀመር ነው፣ከተጀመረ ማብቂያው እያደር የሚወርድ አዘቅት ነው ፨
ከዚህ ለመዳን ከሰውነት ከፍታ አለመውረድ ነው። ከሰውነት ካልወረድን በእኛ ላይ ቢደረግ የማንወደውን በሌላ ሰው ላይ አናደርግም። የዚህ ማገሩ ፖለቲካችንን ከዘራዊነት ዝቅታ ወደ እሴታዊነት ከፍታ መሳብ ነው፨ አሁን አሁን በጣም እየሳበኝ የመጣው ፖለቲከኛ አቶ ሙስጠፋ ዑመር በቅርቡ በብሄራዊ ቲያትር ተገኝቶ ስለ እሴት መር ፖለቲካ መድህንነት እና ስለ ርዕዮተ-ዓለም ፖለቲካ ጠባጫሪነት የተናገረው ነገር የምለውን በደንብ ይገልፀዋል። የዘር ፖለቲካ ርዕዮት ደግሞ ስስት፣ጥላቻ ፣በሃገር ልጅ ወንድም ላይ ቀስት እስከ መወርወር የደረሰ ዝቅጠት ነው።
አሳዛኙ ነገር የዘር ፖለቲካ የሚሰራው ጥፋት ላርምህ ቢሉት የማይሆን መሆኑ ነው። የዘር ፖለቲካ ምርቱ ውሻ የሚዞረው የሬሳ ክምር፣በወንድም ሬሳ የጠነባ ቀዬ፣ ዘረኛ ገዳይ ከገደለ በኋላ ፀፀትን ታቅፎ የሚኖርበት የጨፈገገ ስነ-ልቦና ፣የተሰበረ ቅስም ነው። ያኔ ያጋደለው መሬት፣ያጣላው ስልጣን ሁሉ ትርጉም አልቦ ኦና ይሆናል።የሰው ደም የፈሰሰበት ምድር አስጨናቂ የሙት መንፈስ እንጅ አስደሳች ነገር የለውም! ለፀፀት አንሩጥ ፤ ለስብራት አንቸኩል።
©መስከረም አበራ

Relief Society of Tigray (REST)
Job Title:
Cashier
Job Requirements:
Qualification and Experience
• BA Degree /Diploma in Accounting
• 0/2 years’ Experience
How to Apply
Interested and qualified applicants who fulfill the above stated requirements can submit their applications and original CV WITH PHOTOCOPIES OF TESTIMONIALS WITHIN 10 DAYS OF THIS ANNOUNCMENT .
Address: Bole Road in front of DAMU hotel , at Mesekerem super market Building 1st floor
Tele: 0115514378 / 0115514497
Relief Society of Tigray (REST)
Deadline
may ,4,2019

ODAA Integrated Transport SC
Job Title:
Accountant
Job Requirements:
Qualification and Experience
• BA Degree in Accounting and Finance or Related Fields.
• 3 years’ Experience and Computer skills with Microsoft Office and Accounting soft wares is mandatory.
How to Apply
Interested and qualified applicants who fulfill the above stated requirements can submit their applications and original CV WITH PHOTOCOPIES OF TESTIMONIALS WITHIN 7 WORKING DAYS OF THIS ANNOUNCMENT .
Address: Bole Sub City, Wereda 03, Oromia Tower 5th Floor
ODAA Integrated Transport SC
Deadline
May 2,2019