Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
የይሙሉ አገልግሎት ተጨማሪ 5% የአየር ሰዓት ስጦታ ቀነ-ገደብ ተራዘመ!
ልብህ/ልብሽ
ነፁህ
ከሆነ
የትም
ትኖራለህ/ትኖሪያልሽ
ነሐሴ 28/2011 (03 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Hawassa University
8 - ቦታዎች በ0አመት
ነሐሴ 28/2011 (03 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Ethiopian Environment and Forest Research Institute
1 - ቦታ በ0አመት 6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ነሐሴ 28/2011 (03 September 2019)
Advert on The Ethiopian Herald magazine
The Lowland Livelihood Resilience Project
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በክሊኒካል ነርስ ያለፋችሁ
ረቡዕ በ29/12/2011 ዓ.ም ከሠዓት 7፡30 ሪፖርት እንድታደርጉ!
አዲስ አበባ ጤና ቢሮ
---------------------
በ2011 ዓ.ም የ10ኛ ክፍል ወይም የመሰናዶ መግቢያ ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ጳግሜ 3 ጀምሮ እንደሚለቀቅ የሀገር ዓቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ።‼️

ተፈታኞችም ውጤታቸውን ጳግሜ 3 ከ8 ሰዓት ጀምሮ በኤጀንሲው ድህረ ገፅ ላይ መመልከት እንደሚችሉ ኤጀንሲው ገልጿል።

በዚህም መሰረት ተፈታኝ ተማሪዎች ውጤታቸውን በ www.neaea.gov.et/Home/Student Result በመግባት በሚመጣው ሳጥን ውስጥ የመለያ (ሬጅስትሬሽን) ቁጥራቸውን በማስገባት Go በመጫን ውጤታቸውን መመልከት ይችላሉ ተብሏል።
ነሐሴ 26/2011 (01 September 2019)
Country Club Developers PLC
5 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
በሪፖርተር ጋዜጣ የወጡ የሳምንቱ የሥራ ማስታወቂያዎችን ለመመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ…
You can look new job vacancies by each categories from Ethiopian reporter job portal here
Link
https://www.ethiopianreporterjobs.com/
ነሐሴ 26/2011 (01 September 2019)
Baro Pharmaceuticals Plc
1 - ቦታ በ0አመት 2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
You can look new job vacancies by each categories from Ethiopian reporter job portal here
Link
https://www.ethiopianreporterjobs.com/