Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
VACANCY
St. Lideta HSC
VACANCY
ነሐሴ 26 2011 (01 September 2019)
Advert on Addis Fortune magazine
Ergib School
3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Warning ...
ተጠንቀቁ: በመሀል መዲናችን አዲስ አበባ ቦሌ ያልተጠበቀ ነገር ፀበል ቅመሱ ብለው ጉድ ሰሯቸው። ጉዳዩ እንዲህ ነው; የተደራጁ ሌቦች በዝነኛው ሞርኒንግ ስታር ሞል የገበያ አዳራሽ በመሔድ ከጥበቃ ሰራተኞች ጀምረው የእለቱን በዓል ስም በመጥራት ፀበል ፃዲቅ ነው ቅመሱ በማለት የተመረዘ የእንቅልፍ ኪኒን ያለበትን ምግብ በማቅመስ ጥበቃዎች እና ሌሎች እንቅልፍ ሲያሸልባቸው ወደ ዘረፋ በመግባት በሞርኒንግ ስታር ሞል የገበያ አዳራሽ ያልተጠበቀ የዘረፋ ወንጀል ተፈጽሟል።
የዘረፋ ወንጀሎች በየጊዜው በተለያዩ ታክቲክ እየተፈጸመ ነው እና በተለይ ባንኮች፣ የገበያ አዳራሾች፣ ሆቴሎች፣ ባለሱቆች፣ ግለሰቦች እና ሌሎች ጥንቃቄ አድርጉ እላለሁ። መረጃውን ላልሰሙ አድርሱ።
Bank of Abyssinia
ሾፌር /Driver/
Job Overview
• Salary Offer Attractive
• Experience Level Senior
• Total Years Experience 3
• Date Posted September 1, 2019
• Deadline Date September 6, 2019
Job Requirement
• የትምህርት ደረጃ:10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለዉ/ያላት
• የስራ ልምድ:3 ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ ወይም ያላት
ኤሌክትሪሽያን /Electrician/
Job Overview
• Salary Offer Attractive
• Experience Level Senior
• Total Years Experience 3
• Date Posted September 1, 2019
• Deadline Date September 6, 2019
Job Requirement
• የትምህርት ደረጃ:10+3 እና ከዛ በላይ በኤልክትሪካል ኢንስታሌሽን የተመረቀ/የተመረቀች
• የስራ ልምድ:3 ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ ወይም ያላት
የባንባ ሠራተኛ /Plumber/
Job Overview
• Salary Offer Attractive
• Experience Level Senior
• Total Years Experience 3
• Date Posted September 1, 2019
• Deadline Date September 6, 2019
Job Requirement
• የትምህርት ደረጃ:10+3 እና ከዛ በላይ በሳኒተሪ ኢንስታሌሽን ወይም ተዛማጅ በሆነ የትምህርት አይነት የተመረቀ/የተመረቀች
• የስራ ልምድ:3 ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ ወይም ያላት
Trainee Engineer
Job Overview
• Salary Offer Attractive
• Experience Level Junior
• Total Years Experience 0
• Date Posted September 1, 2019
• Deadline Date September 6, 2019
Job Requirement
• Education:BA Degree in Civil Engineering and Mechanical
• Experience:0 year of experience
Trainee Legal
Job Overview
• Salary Offer Attractive
• Experience Level Junior
• Total Years Experience 0
• Date Posted September 1, 2019
• Deadline Date September 6, 2019
Job Requirement
• Education:BA Degree LLB
• Experience:0 year of experience
Junior Office Furniture Technician
Job Overview
• Salary Offer Attractive
• Experience Level Junior
• Total Years Experience 3
• Date Posted September 1, 2019
• Deadline Date September 6, 2019
Job Requirement
• Education:College Diploma in Woodwork ,Office furniture maintenance/Assembly or related field
• Experience:3 years of relevant experience
How to Apply
Interested applicants who meet the above criteria are invited to apply within 5 working days from the date of this advertisement by submitting non-returnable copies of original documents at Bank of Abyssinia Human Resource Department around Legehar near to Ethio Telecom:
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈


💢 Company: Bank of Abyssinia



Trainee Engineer

📌 Job requirement: BA Degree in Civil Engineering and Mechanical
📌 Job Experience: 0 year of experience
📌 How to apply: http://bit.ly/2ko8epP




Trainee Legal

📌 Job requirement: BA Degree LLB
📌 Job Experience: 0 year of experience
📌 How to apply: http://bit.ly/2kowrMI
በሪፖርተር ጋዜጣ የወጡ የሳምንቱ የሥራ ማስታወቂያዎችን ለመመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ…
You can look new job vacancies by each categories from Ethiopian reporter job portal here
Link
https://www.ethiopianreporterjobs.com/
ተስፋ፦ ዛሬህን ከነገህ ጋር የሚያስተሳስርልህ ፥ ታላቁ ሃይል ነው። #ነገ ላይ መኖር ከፈለግክ ፥ ዛሬ ላይ ተስፋ ይኑርህ።
እስመ ተስፋ ትሃድር ነፍስዬ
ብሩህ ጊዜ..!
Job Seekers ...
ነሐሴ 26/2011 (01 September 2019)
Advert on Capital
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA)
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ነሐሴ 27/2011 (02 September 2019)
Advert on Addis Zemen
Oromia Industry Park Corporation
3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ነሐሴ 26/2011 (01 September 2019)
Advert on Addis Zemen
Federeeshiniin Waldoota Hojii Gamtaa Qonna Oromiyaa IGM Warsha Biqila Asallaa
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ነሐሴ 26/2011 (01 September 2019)
Advert on Fortune
HST
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ነሐሴ 26/2011 (01 September 2019)
Advert on Capital
H.K Business Group Plc
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ነሐሴ 19/2011 (25 August 2019)
Pharmacure PLC would like to hire qualified candidates in General Mechanics, Medical Microbiology, Applied Biology,
Try it ...
ጊንጥ አና ጊንጠኞች!!
//ዳንኤል ክብረት//
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
ብዙ ጊዜ ጊንጥ የሚለውን ቃል ስሰማ ብዙም ትኩረት አልሰጠውም ነበር ዛሬ ግን ጊንጥ አሪፍ ነገር አስተማረኝ፡፡ ይህንን እንድል ያስገደደኝ የዛሬው ፅሁፌ መነሻ የሆነኝ አጭር ታሪክ ነው ታሪኩ እንዲህ ነው፡፡
አንድ ሽማግሌ ውሃ ውስጥ ሊሰምጥ ያለ ጊንጥ ያዩና ሊያድኑት ይፈልጋሉ፡፡ ከዚያም ጊንጡን ከውሃው ለማውጣት እጃቸውን ዘርግተው አነሱት በዚህ ጊዜ ጊንጡ ነደፋቸው እሳቸውም ደንግጠው ለቀቁት ጊንጡም ተመልሶ ወደውሃው ገባ፡፡ ሽማግሌው አሁንም የጊንጡን ውሃ ውስጥ መስመጥ ተመልክተው ድጋሚ እጃቸውን ለእርዳታ ዘረጉለት አሁንም በድጋሚ ጊንጡ ነደፋቸው ሲለቁት አሁንም ውሃ ውስጥ ገባ፡፡ ይህንን የሽማግሌውን ትእይንት የሚመለከት አንድ ሰው ወደ ሽማግሌው ጠጋ ይልና ‹‹ይህ እኮ ክፉ ፍጥረት ነው ጊንጥ እሱን ለማዳን ሲሉ እርሶ እየተጎዱ እኮ ነው›› አላቸው።
ሽማግሌውም እንዲህ ሲሉ መለሱ ‹‹የጊንጡ ተፈጥሮ መናደፍ ነው፡ የኔ ተፈጥሮ ደግሞ መርዳትና ማገዝ ነው፡ ስለዚህ ተፈጥሮዬ ክፉ አደለምና ጊንጡን ከመርዳት አላቋርጥም አረዳዴን ግን አስተካክላለሁ›› አሉና ጥቂት አሰብ አድርገው ተነስተው ከዛፉ ላይ አንድ ቅጠል ቀንጥሰው በቅጠሉ ጊንጡን ይዘው አወጡትና ህይወቱን አተረፉለት፡፡
እኛም እንዲህ ነን ሰውን ለመርዳት ስንሄድ ብዙ ጊንጦች ይነድፉናል፡ ደግ ልናደርግ ስንጓዝ ብዙ እንቅፋቶች ይመቱናል፡፡ ነገር ግን ጊንጡ እንዳይነድፈን እናደርጋለን እንጂ እንቅፋቱ እንዳይመታን እንጠነቀቃለን እንጂ እንዴት ደግ ማድረግ እናቆማለን ???
አንተም አንቺም ሁላችንም እዚህ ምድር ላይ ያለን ሰዎች በሙሉ ስንፈጠር ደግና መልካም ነን፡፡ ግን ሰውን ክፉ የሚያደርገው ተፈጥሮው ሳይሆን መጥፎ አጋጣሚ ነው፡፡ ለዛ እኮ ነው በነዚህ ጊንጦች ስለተነደፍን መልካም ለማድረግ ቅስቀሳ በጎ ለመስራት ማጣራት መጠራጠር በሌላ አይን መመልከት ጀመርን፡፡
እስኪ የዛሬዋን አዲስ ቀናችንን እንዲህ ብንውላትስ ሰው ስንረዳ እንደጊንጥ በሚሆኑ ሰዎች ተሸንፈን መልካም ከማድረግ ከምንቆጠብ የምንረዳበትን መንገድ ለይተን ብናውቅስ፡፡ በነገራችን ላይ ለሰው በጎ ማድረግ ሲባል በገንዘብ ብቻ ይመስለናል አይደለም በየቤቱ ገንዘብ ኖሮት ሰው የናፈቀው ህሊና አለ ስለዚህ አንዳንዶች ፈገግታችንን አንዳንዶች እኛነታችንን አንዳንዶች መሰማትን ይፈልጋሉና በየደረስንበት ለመልካም ነገር ጊንጥ ፈርተን እምቢ እንዳንል፡፡
መልካም የምታደርጉ ሁሉ ግን ጊንጡንም ቢሆን ከማዳን አትቦዝኑ።