ነሐሴ 25/2011 (31 August 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Ministry of Agriculture
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
Advert on Addis Zemen magazine
Ministry of Agriculture
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ውዳሴ ዳያግኖስቲክ ማዕከል የ10 ዓመት የስኬት ጉዟችንን ለ10 ተከታታይ ቀናት መልካም ነገሮችን በማድረግ ለመዘከር ተሰናድተናል፡፡ የዚሁ አካል ሆኖ ባለፉት 10 ዓመታት ያከናወነውን የጳጉሜ ለጤና መርሃግብር በዚህም ዓመት ከጳጉሜ 1-6 ይከናወናል፡፡ በማዕከላችን በሚሰጡት የሕክምና ምርመራ አገልግሎቶች ከፍላችሁ መመርመር የማትችሉ እና ለምርመራው የሐኪም ማዘዣ ያላችሁ ወገኖቻችን በስልክ ቁጥሮች 0940-040404 እና 0940-050505 በመደወልና በመመዝገብ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እናሳውቃለን፡፡ ይህንንም በሒልተን ሆቴል ለሚዲያዎች በሰጠነው ጋዜጣዊ መግለጫ በይፋ አብስረናል፡፡
Source: Check here
https://www.facebook.com/wudassiediagnosticcenter/
Please Share this message

ነሐሴ 26 2011 (01 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Adama Steel Factory
11 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ድርጅታችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ መመዘኛውን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መመዘኛውን የምታሟሉ ሁሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን ማስረጃ ዋናውንና ኮፒ በመያዝ አዳማ በሚገኘው የሰው ሀብት ልማትና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ጀርባ በሚገኘው ቢሮአችን በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ:- ስልክ ቁጥር 09 11-49-15-60 09 29-93-28-00
የአዳማ ቆርቆሮ ፋብሪካ

Ethiopian Textile Industry Development Institute
2 - ቦታዎች በ0አመት 23 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ብቁ ተወዳዳሪዎችን በሚከተሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የተጠቀሱትን መስፈርት የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአካልም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡• የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ በሚጠይቅ የስራ መደብ ላይ የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ሰርተፍኬት ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
• የምዝገባ ቀን ዲፕሎማ ለሚጠይቁና ከዛ በታች ለሆኑ የስራ መደቦች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5/አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ሆኖ ለቀሩት የስራ መደቦች 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
• የመመዝገቢያ ሰዓት ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት ከሰአት በኋላ ከ7፡00-11፡00 ሰዓት የመመዝገቢያ ቦታ በኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ቢሮ ቁጥር 02
• ተመዝጋቢዎች የትምህርት ማስረጃቸውንና ደጋፊ ሰነዶቻቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
• የስራ መደብ መጠሪያዎች ከውድድር በኋላ በነጥብ ምዘና ስርዓት በተሰጣቸው አቻ ስያሜ መሠረት የሚለወጡ ይሆናል፡፡
• አድራሻ፡-አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጽ/ቤት ወይም ከውሃ ልማት ፊትለፊት 1.5 ኪ.ሜ ገባ ብሎ ከቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ጀርባ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 011 4 39 44 02፣
የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት