Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ነሐሴ 24/2011 (30 August 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
Madawelabu University
60 - ቦታዎች በ0አመት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 24/2011 (30 August 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
የግብርና ሚኒስቴር በሥሩ ለሚገኙ የገብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጆች ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በመምህርነት በቂሟ ኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፣ - የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- በተመረቀበት የትምህርት መስክ ለሚያሰለጥንበት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ደረጃ IV ያለው/ያላት
- የማሠልጠን ሥነ-ዘዴ ሥልጠና ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ሥ/ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት - የመመዝገቢያ ነጥብ፡- አማካይ የመመረቂያ ውጤት (CGPA) ለሴቶች 2.75 ለወንዶች 3.25 እና ከዚያ በላይ ያላቸው
- ሁሉም ተወዳዳሪዎች ለሥራው የሚያስፈልግ መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ዕውቀት እንዲኖራቸው ይፈለጋል፡፡
- በምዝገባ ወቅት የትምህርት እና የተጠቀሱት ማስረጃዎች ከማይመለስ አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት፡፡
- የምዝገባ ቦታ፦ ግብርና ሚኒስቴር ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብሎ ህንፃ A 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1-1
- የምዝገባ ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 /አምስት/ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት
- የምዝገባው ጊዜ ካለፈ በኋላ የሚቀርቡትን አመልካቾች የማንቀበል መሆኑን በቅድሚያ እናሳውቃለን፡፡
- የፈተናው ቀን በመ/ቤቱ የውስጥ ሰሌዳ ይገለጻል፡፡
- የሥራ ቦታ፡- በአምስቱም የግብርና ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጆች (አላጌ፤ አጋርፋ፣ አርዳይታ፤ ገዋኔ እና ሚዛን)
- ሴት አመልካቾች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-6-461989/011-6460716 ፖስታ ሣጥን ቁጥር 62347
የፌዴራል ግብርና ሚኒስቴር
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 25/2011 (31 August 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Water Resources Development Bureau
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 25/2011 E.C (31 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen Magazine
Gambella University
109 - ቦታዎች በ0 - አመት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 25/2011 E.C (31 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen Magazine
Gambella University
109 - ቦታዎች በ0 - አመት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 25/2011 E.C (31 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen Magazine
Jimma University
103 - ቦታዎች በ0 - አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት