ራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች ጠብቁ!
"ከሰሞኑን በሞባይል ካርድ ላይ Fake መስራት ተጀምሯል። 50 ወይም 100 ብር ካርድ ብለክ ገዝተህ የ50 ብሩ ካርድ ተፍቆ ላዩ ላይ የ5 ብር ወይም የ10 ብር ሚስጥር ቁጥር አድርገውበት እሱን ሸፍነው ነው የሚሸጡት። ለምሳሌ እኔ 50 ብር ገዝቼ ስሞላው የ5 ብር ነው። ሰዎች ካርድ ሲገዙ አጠገባቸው ሆነው ይሙሉ። በተጨማሪ ፎቶው ላይ እንደሚታየው ካርድ ቁጥሩ አካባቢ ምንም አይነት የተፋቀ ነገር እንደሌለው ያረጋግጡ"
ከመደበኛው ውጭ በሆነ መልክ የማጭበርበር ዘዴ ስለሚጠቀሙ ብትችሉ ከ Yimulu ወኪል መግዛት CBE Birr, ... ሌሎችን አማራጮች መጠቀም መልካም ነው። በተለይ የ50 ብር እና ከዛ በላይ ካርድ ለምትጠቀሙ ጥንቃቄ። በእርግጥ ሁላችንም እንደ አቅማችን ስለሆነ የምንገዛው 5-ብርም ብትሆን ያለምክንያት ስትጠፋ ከባድ ነው።

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 24/2011 ዓ.ም (30 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen magazine
Ministry Of Agriculture
56 - ቦታዎች በ0አመት
ነሐሴ 24/2011 ዓ.ም (30 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen magazine
Ministry Of Agriculture
56 - ቦታዎች በ0አመት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 24/2011 ዓ.ም (30 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen magazine
Ministry Of Agriculture
56 - ቦታዎች በ0አመት
ነሐሴ 24/2011 ዓ.ም (30 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen magazine
Ministry Of Agriculture
56 - ቦታዎች በ0አመት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 24/2011 ዓ.ም (30 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen magazine
Gambela University
1 - ቦታ በ0አመት
ነሐሴ 24/2011 ዓ.ም (30 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen magazine
Gambela University
1 - ቦታ በ0አመት
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።
┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈
💢 Company: ET Inclusive Technology Share Company
✅ IT Officers
📌 Job requirement: BSC in Computer Science, Software Engineering, Electrical Engineering or related fields
📌 Job Experience: fresh graduates (2011 E.C graduates)
📌 Number of Position: two
📌 How to apply: http://bit.ly/2PnxjjE

ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs | Jobs in Ethiopia
IT Officers – Ethiopian Reporter Jobs
Job Requirement
I am wishing you a very joyful and relaxed weekend. Make fruitful your free days. Best weekend wishes for you!
#Vacancy፡
ቤን መስከረም ፕራይም ኅላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
1. ላብራቶሪ ቴክኒሺያን
2. ነርስ ዲፕሎማ
-ከሙያው በተጭማሪ የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው
-መልቀቅያ ማቅረብ የሚችል
ኦርጂናልና የማይመለስ የትምሕርት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
-ደመወዝ፦ በሥምምነት
-የሥራ ቦታ፦ ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም ቀበሌ 18 ቢሮ ቁጥር 301 መቐለ
-የምዝገባ ጊዜ፦ ከ 24/12/2011 -29/12/2011
√
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ መጠቀምም ሆነ መሰረዝ ይችላል።

ነሐሴ 25/2011 E.C (31 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen Magazine
Werabe University
24 - ቦታዎች በ0አመት
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የማስተርስ ዲግሪና ከዚያ በላይ የትምህርት ዝግጅት ያላቸውን መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።ስለሆነም መሥፈርቱን የምታሟሉ እንድትወዳደሩ የተጋበዛችሁ ሲሆን የመመዝገቢያ ጊዜም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስር የሥራ ቀናት ይሆናል። አመልካቾች ሙሉ የህይወት ታሪካቸውን (c.v) እና ሙሉ የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 02 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፡-
- በመጀመሪያ ዲግሪ CGPA ለወንድ አመልካቾች 3 እና ከዚያ በላይ ያለው፣ ለሴት አመልካቾች 2.75 እና ከዚያ በላይ ያላት መሆን አለበት፡፡
- በ2ኛ ዲግሪ /ማስተርስ/ ለወንድ አመልካቾች 3.5 እና ከዚያ በላይ ያለው፣ ለሴት አመልካቾች 3.35 እና ከዚያ በላይ ያላት መሆን አለበት፡፡
- በአቻ ዩኒቨርሲቲ የማስተማር ልምድ ላላቸው መምህራን ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። - የመመረቂያ ጽሑፍ በጣም ጥሩና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0468714016
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ