Posted Again ….. It’s more visible..
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ነሐሴ 14/2011 ዓ.ም (20 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen
Dilla University
394 - ቦታዎች በ0አመት
የዲላ ዩኒቨርሲቲ በአካዳሚክ ዘርፍ ባሉ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሣሰቢያ
1. ለሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች ውጤት:-
ለወንድ 3.50ና ከዚያ በላይ ፣ እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 3.00ና ከዚያ በላይ ያለው/ላት፡፡
ለሴት 3.35ና ከዚያ በላይ ፣ እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.75ና ከዚያ በላይ ያላት፡፡
ለአካል ጉዳተኞች 3.15ና ከዚያ በላይ ፣ እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.50ና ከዚያ በላይ ያለው/ላት፡፡
ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አካባቢ ነባር ብሄረሰብ ተወላጆች 3.15 እና ከዚያ በላይ ፣ እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.50ና ከዚያ በላይ ያለው/ላት፡፡
ከአንድ በላይ የበጎ ልዩነት ተጠቃሚዎች 3.10ና ከዚያ በላይ እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.50ና ከዚያ በላይ ኖሯቸው በቆይታቸው probation ያልገቡ፡፡
ለሁሉም አመልካቾች የመመረቂያ ጽሑፍ B+ (Very Good) እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት፡፡
2. ለመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች ውጤት፡
ለወንድ 3.25ና ከዚያ በላይ ያለው/ላት፡፡
ለሴት 3.00ና ከዚያ በላይ ፣ ለአካል ጉዳተኞች 2.75ና ከዚያ በላይ ያላት፡፡
ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አካባቢ ነባር ብሄረሰብ ተወላጆች 2.75ና ከዚያ በላይ ያለው/ላት፡፡
ከአንድ በላይ የበጎ ልዩነት ተጠቃሚዎች 2.50ና ከዚያ በላይ ያለው/ላት፡፡
እንዲሁም ለሁሉም የህክምና ዲግሪ 3.00ና ከዚያ በላይ ያለው/ላት ሆኖ በሚታወቅ የጤና እክል በተከሰተ የፈተና አለመውሰድ ችግር ሊፈቀድ ከሚችል ቢበዛ ሁለት FX ውጭ የሌለው/ላት፡፡
3. በሲኔር ቴክኒካል ረዳትነት ለሚወዳደሩ 2፡00ና ከዚያ በላይ እንዲሁም በደረጃ-IV ለሚወዳደሩ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ሰርቲፊኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
4. የትምህርት ማስረጃቸው ከሃገር ውስጥ ትምህርት ተቋማት ከሆነ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ማስላክ የሚችሉ እና በውጭ አገራት ትምህርታቸውን የተከታተሉ የትምህርት ደረጃ አቻ ግመታና ሰነድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. ከረዳት ፕሮፌሰር በላይ ማስታወቂያ በወጣባቸው መደቦች አመልካቾች መደቡ ክፍት ሆኖ ባለበት በማንኛውም ጊዜ ማመልከት ይችላሉ፡፡
6. አመልካቾች ተገቢውን መስፈርት አሟልተው ማለፋቸውን ሲያረጋግጡ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት መልቀቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
7. ደመወዝ:- በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስኬል መሰረት፡፡
8. የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ፤ ቦሌ ሩዋንዳ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የዲላ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ወይም ዲላ ዩኒቨርሲቲ የሰው/ሀ/ል/ስ/አ/ዳይሬክቶሬት (ዋና ግቢ)
9. የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት::
10. የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ‘ 0463314220/ 0463312564 ይደውሉ፡፡
ዲላ ዩኒቨርሲቲ

ነሐሴ 15/2011 ዓ.ም (21 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen
Federal Superior Court
ማሳሰቢያ
* የምዝገባ ቀን ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ::
* የምዝገባ ቦታ ፡- ከተራ ቁ.1-5 ላሉት የሥራ መደቦች ምዝገባ የሚካሄደው በተጠቀሱት ከተሞች ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና በፌ/ከ/ፍ/ቤት ድሬዳዋ ምድብ ችሎት መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡
* በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን መመሪያ መሰረት ለሥራ መደቡ የተጠቀሰውን ተፈላጊ ችሎታዎች ሙሉ በሙሉ የምታሟሉ አመልካቾች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
* ተመዝጋቢዎች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
* ከተራ ቁ.6-10 ላሉት የሥራ መደቦች ምዝገባ የሚካሄደው በፌ/ጠ/ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ቡድን ቢሮ ቁጥር 26
* ከሌቭል 1 እስከ ሌቭል 5 የተመረቃችሁ የሲኦሲ /COC/ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
* በተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 01-11-11-64-63
የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት

Job Vacancy Announcement
ነሐሴ 15/2011 ዓ.ም (21 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen
Aksum University
በ0አመት
For (BSC,BA,MA,MSC,PHD) Holders
Aksum University is seeking competent instructors for the following vacant positions. Therefore, interested and qualified applicants can apply within 10 working days of the notice publication in Addis Zemen newspaper.
Note:
1.For first degree applicants:
• CGPA should be 3.25 and above for males and 3.00 and above for females 2. For second degree applicants:
• First degree CGPA should be 3.00 and above for males and 2.75 and above for females
• Second degree CGPA should be 3.50 and above for males and 3.35 for females
• Master thesis result should be Very Good and above
3. Screening will be made starting from the higher academic qualification to lower if not occupied by the higher qualifications.
4. Except for the vacancies from College of Agriculture, School of Mines, School of Water Technology and Applied Mathematics are located in Shire Town; the rest work place is in Axum Town.
5. Application place:
6.1 Aksum University main campus; P.O.Box:1010 Phone Number:+251910041583
6.3 Aksum University Shire Campus; P.O.Box:314……… Phone Number:+251914780368.Shire 6.4: Aksum University Addis Ababa liaisons office: +251920333655 +251116663095 +251914342728 +251914703405 Megenagna K/Ketemain front of Lem Hotel (The former Megenagna Clinic)
7. Application Date: 10 working days Starting from the Notice appear on Addis Zeman News Paper Examination/interview will be conducted for pre-screened applicants and the dates will be announced in the internal notice boards