Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ነሐሴ 14/2011 ዓ.ም (20 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen
Mekdela Amba Univeristy
76 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች በቋሚነት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡
ማሳሰቢያ  ከቴክኒክና ሙያ ወይም በደረጃ ተመርቀው ለሚቀርቡ የትምህርት ዝግጅቶች የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት
 የስራ ልምድ ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ ከሆነ የስራ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ መያያዝ አለበት፡፡
 ተመዝጋቢዎች በምዝገባ ወቅት ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለው የትምህርት ማስረጃ 10/12ኛ ክፍልና ኮሌጅ ዲፕሎማና ዲግሪ እንዲሁም ወቅታዊ ስራ ልምድ ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በፋይል ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
 ቅድመ ምልመላ ላለፉ ተመዝጋቢዎች ፈተናው የሚሰጥበትን ጊዜ ምዝገባ በሚካሄድበት ቦታ የውስጥ ማስታወቂያና በስልክ የሚገለፅ መሆኑን እየገለፅን ፈተና በሚሰጥበት ወቅት (እለት) ማንነቱን የሚገለፅ መታወቂያ ይዞ መገኘተ ይጠበቅባችኋል፡፡  የተወዳዳሪዎች እድሜ ከ18 ዓመት በላይ መሆን አለበት፡፡
 ለሁሉም የስራ መደቦች የተጠቀሰው የስራ መደብ ጋር በቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ መሆን አለበት፡፡
 ምዝገባ የሚጀመርበት ጊዜ፡- በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 የስራ ቀን
 የምዝገባ ቦታ ፡ መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ ሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬትና መካነ ሰላም ሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በሰው በመላክ ህጋዊ መታወቂያ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
 ተወዳድረው ለሚያልፉ የምደባ ቦታ (ቱሉአውሊያና መካነ ሰላም) በሚለው ላይ በእጣ የሚለይ ይሆናል፡፡
 ለበለጠ መረጃ በ0909438447/በ0914452934/0914343102/0338922121 መደወል ይችላሉ፡፡
መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ