Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ሐምሌ 11/2011 (18 July 2019)
Advert on Addis Zemen
Dire Dawa University
2 - ቦታዎች በ0አመት 10 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሐምሌ 10/2011 (17 July 2019)
Advert on Reporter
Consortium of Christian Relief and Development Association (CCRDA)
1 - ቦታ በ0አመት
ሐምሌ 10/2011 (17 July 2019)
Advert on Reporter
UNOPS
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
አዲስ አበባ ጤና ቢሮ በአንስቴዥያና ጤና ኤክስቴንሽን ሙያ የተመዘገባችሁ የፈተና ቀን አርብ 12 ሐምሌ 2011 ጠዋት 3:30 ነው።
ሐምሌ 10/2011 (17 July 2019)
Advert on Reporter
Catholic Relief Services (CRS)
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሐምሌ 10/2011 (17 July 2019)
Advert on Reporter
British Embassy
2 ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሐምሌ 11/2011 (18 July 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Coalition For Dialogue On Africa
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
#New_vacancy
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
Position: ኤሌክትሪካል መሃንዲስ
Job Type: Contract
🔲Place of Work: Dire Dawa

Application Deadline: Jul, 27/2019
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን እና የዩኒቨርሲቲ ምሩቃንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

🔯የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ

የስራ ቦታ፡ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ምህንድስና ቡድን

ደመወዝ፡ 5870

ብዛት፡ 1

የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

💠አግባብነት ያለው ዝቅተኛ ተፈላጊ የትምህርት እና የስራ ልምድ፡
- በሲቪል ኢንጅነሪንግ ፣ በአርክቴክቸር ኢንጅነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ እና በሳኒተሪያል ኢንጅነሪንግ ወይም በሀይድሮሊክ ኢንጅነሪንግ በቢ.ኤስ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ወይም
- በሲቪል ኢንጅነሪንግ ፣ በአርክቴክቸር ኢንጅነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ እና በሳኒተሪያል ኢንጅነሪንግ ወይም በሀይድሮሊክ ኢንጅነሪንግ በኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

ማሳሰቢያ፡
1. አመልካቾች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል።
2. ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች ግብር የተከፈለባቸው ለመሆንቅቸው ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡
3. በዲፕሎማ እና ከቴክኒክና ሙያ ለሚቀርቡ የት/ት ዝግጅቶች COC ማቅረብ አለበት
4. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
5. ምዝገባው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት

የምዝገባ ቦታ፡
* ድሬደዋ የሰው ሃብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር B-4 እና
* አዲስ አበባ አሜሪካን ኤምባሲ ፊት ለፊት የትምህርት እቃዎች ማምረቻና ስርጭት ጽ/ቤት በሚገኘው ጉዳይ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ይካሄዳል።
* አዲስ አበባ ስልክ ቁጥር 0111 26 01 24
* ድሬደዋ ስልክ ቁጥር 0251 12 79 75
* ፖስታ ሳጥር ቁጥር 1362

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 10/2011 ዓ.ም
የወጣ