#MoSHE
ከኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ጋር ተያይዞ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት መወሰድ ስለሚገባቸው እርምጃዎች እና ጥንቃቄዎች የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች መመሪያ አስተላልፏል፡፡
©MoSHE

የኮቪድ 19 የወረርሽኝ ስርጭትን በአጭር ጊዜ ውስጥ መቆጣጠር ካልተቻለ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ፕሮግራማቸውን ወደሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ሊራዘም እንደሚችል የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ደቻሳ ጉርሙ ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት፣ እስከ አሁን ባለው ሁኔታ የዩኒቨርስቲዎች የትምህርት ሂደት እንዴት መሆን እንዳለበት እና ወደ መደበኛው የትምህርት አካሄድ ሂደት መመለስ ይቻል አይቻል የሚለው አልተወሰነም።
ምክንያቱም የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንደገባ በጤና ሚኒስቴር ይፋ የሆነው መጋቢት2/2012 ሲሆን ከዛ በኋላ ለአስራ አምስት ቀናት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በጊቢያቸው ውስጥ ነበሩ።
ነገር ግን ተማሪዎቹ ወደመጡበት እንዲመለሱ ከተደረጉ አስራ አምስት ቀን እንደመሆኑ ውሳኔ ላይ አልደረስንም ብለዋል።
እንደታሰበው የወረርሽኙ ስርጭት በአጭር ጊዜ መቆጣጠር ካልተቻለ እና ስርጭት መጠኑ በከፍተኛ ሁኔት ከጨመረ በሽታውን ስርጭትን የተማሪዎች ወደ ዩኚቨርስቲው መመለሳቸው ከፍተኛ የሆነ ጉዳት ማስከተሉ ስለማይቀር የትምህርት ጊዜው ወደሚቀጥለው ዓመት (2013) ሊዘዋወር እንደሚችል ተናግረዋል።
በሌላ በኩል ግን የወረርሽኙ ስርጭት በአጭር ጊዜ የሚገታ ሆኖ ከተገኘ የእረፍት ጊዜን በመጠቀም ማለትም ወደ ክርምት በመግፋት እና ትምህርት አሰጣጡን በማሸጋሸግ ወደሚቀጥለው ዓመት ማለትም 2013 ሳይገባ በወጣለት መርሃ ግብር ለማገባደድ እንደታሰበ ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
MORE : @TIKVAHETHMAGAZINE
ምንጭ፦ https://addismaleda.com/archives/11140

"ተማሪዎች ለደህንነታችሁ"
ወደ ዩኒቨርሲቲ እየሄዳችሁ ያላችሁ ተማሪዎች ካላችሁ ወደ ወላጆቻችሁ አካባቢ ወይም ወደ ተቋማችሁ (ከሁለት አንዱ) ወደ ቀረበው ቦታ ደርሳችሁ እንድትቆዩ መልዕክት ተላልፏል።
ለሁሉም ተቋማት በቂ የሆነ ጥበቃ እንዲደረግላቸው #MoSHE ከሚመለከታቸው ጋር እየሰራ መሆኑን ገልጿል።
እስካሁን ከወላጆቻችሁ አካባቢ ያልተነሳችሁ እና ጉዞ ያልጀመራችሁ ባላችሁበት ቆዩ።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ማንኛውም መረጃ ከMoSHE ወይም ከዩኒቨርሲቲያችሁ ፕሬዜዳንት ብቻ ተከታትሉ።

በ2013 ዓ/ም 147,640 (88,153 ወንድ ፤ 59,487 ሴት) ተማሪዎች ምደባ ያገኛሉ። እነዚህ ተማሪዎች በ46ቱ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ቅበላ ይደረግላቸዋል።
በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ከተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ወደ ማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ መቀየር ይቻላል።

#ማስተካከያ
ትላንት ይፋ በተደረገው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመቁረጫ ነጥብ ላይ የተደረገ ማስተካከያ (መስማት ለተሳናቸው እና ለአይነስውራን) እንደሚከተለው ቀርቧል።
ተፈጥሮ ሳይንስ ፦
- መስማት ለተሳናቸው ወንድ ተማሪዎች 275 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ
- መስማት ለተሳናቸው ሴት ተማሪዎች 270 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ
ማህበራዊ ሳይንስ ፦
- መስማት ለተሳናቸው ወንድ ተማሪዎች 270 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ
- መስማት ለተሳናቸው ሴት ተማሪዎች 265 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ
- ለአይነስውራን ወንድ ተማሪዎች 240 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ
- ለአይነስውራን ሴት ተማሪዎች 235 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ
መረጀውን ያገኘነው ከ #MoSHE ነው።

ለአዲስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች :
- በግል የሚደረግ የእርስ በእርስ የዩኒቨርሲቲ ቅያሬ ህገወጥ መሆኑ ተገልጿል።
- MoSHE በህመም ጉዳይ ጥያቄ ያላቸውን በማስረጃ ያስተናግዳል።
- ዩኒቨርሲቲ እያቀያይራለን የሚሉ መልዕክቶች ህገወጥ ናቸው።
- የዩኒቨርሲቲ ጥሪ ከህጋዊ የዩኒቨርሲቲ ፌስቡክ ገፆች ውጭ / ከህጋዊ ሚዲያዎች ውጭ በሚተላለፉ መልዕክቶችን እንዳትደናገሩ።
- ቴሌግራም ላይ የመጨረሻ ውሳኤ ሳይታወቅ እከሌ ዩኒቨርሲቲ ጠራ፣ ሊጠራ ነው እያሉ ተማሪዎችን ከሚያወዛግቡ ገፆች ተጠንቀቁ።
- ማንኛውም መረጃ ህጋዊ ከሆኑ የተቋማት ገፆች ብቻ ውሰዱ፤ ብዙ ተማሪዎችን የሚያደናግሩ የቴሌግራም እና የፌስቡክ ገፆች ስላሉ።