ማስታወቂያ
ለወልቂጤ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንትነት ያመለከቱ ተወዳዳሪዎች የመጀመሪያ ዙር ውጤት እና እጩ ተወዳዳሪዎች የስትራቴጂ እቅድ ማቅረቢያ ጊዜ፡
ለወልቂጤ ዩንቨርስቲ በፕሬዚዳንትነት ቦታ ለመወዳደር የሚፈልጉ አመልካቹች እንዲመዘገቡ በተለያዩ ሚዲያዎች መገለጹ እና በዚህም መሰረት የምልመላ እና አስመራጭ ኮሜቴ የመጀመሪያ ዙር ውጤት በማሳወቅ ለተወዳዳሪዎቹ የቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ መስጠቱ ይታወሰል፡፡ በመሆኑም የስትራቴጂ እቅድ ለማቅረብ ካለፉት ተወዳዳሪዎች መካከል አንድ ተወዳዳሪ እራሱን ከውድድር ሲያገል ሌላ ተወዳዳሪ ያቀረበው ቅሬታ መሰረት በማድረግ ስትራቴጂ ዕቅድ ከሚያቀርቡ ዝርዝር መግባቱን እየገለጽን ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ተወዳዳሪዎች ስትራቴጂአቸውን ለማቅረብ ወደ ሚቀጥለው ዙር ማለፋቸውን እናሳውቃለን፡፡
ስትራቴጂ እቅድ ለማቅረብ የተመለመሉ እጩ ተወዳዳሪዎች:–
ተ.ቁ የተወዳዳሪዉ ስም
1 ዶ/ር የሺኀረግ አፈራ
2 ዶ/ር ፍቃዱ ምኑታ
3 ዶ/ር አክመል መሀመድ
4 ዶ/ር ፋሪስ ደሊል
5 ዶ/ር ሀብቴ ዱላ
6 ዶ/ር ተባረክ ሊካ
ማሳሰቢያ፡- ተወዳዳሪዎች ህዳር19/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ለዩንቨርስቲው ማህበረሰብ ፣ ለሴኔት እና ለቦርድ አባላት ስትራቴጂያቸውን እንዲያቀርቡ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
የእጩ መልማይ እና አስመራጭ ኮሜቴው

እሑድ ዕለት የወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች በብዛት ከሰዓታት ወይንም ደቂቃዎች በኋላ ይለቀቁ
እስከዛ ይህን ሊንክ ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ በቀላሉ የሥራ መረጃ ያግኙ
@Ethiojob1Vacancy