Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ኅዳር 7 ቀን 2012 ዓ.ም

ማሳሰቢያ ፡-
1. መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በግንባር በመቅረብ ወይም በፖስታ ቤት በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፣

2. አመልካቾች ከማመልከቻችሁ ጋር የህይወት ታሪክ (curriculum vitae) ሞልታችሁ መቅረብ አለባችሁ ፣

3. አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ
ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በሚኒስቴሩ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 508 በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፣

4. ከቴክኒክና ሙያ ወይም ከኮሌጅ በሌቭል (level) የተመረቀ/ች በሙያው የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
(COC) ማቅረብ ይኖርበታል/ይኖርባታል፡፡

5. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

6. ሁሉም የሥራ መደቦች በሲቪል ሰርቪስ የነጥብ የስራ ምዘና እና ደረጃ አወሳሰን ጥናት የተፈላጊ ችሎታ መመሪያ
መሰረት የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ የምታሟሉ መሆን አለባችሁ፡፡

አድራሻ፡- የካ ክፍለ ከተማ ከላም በረት ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ ከኢትዮ-ቻይና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ፊት ለፊት ወይም ከሳህሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ ትራፊክ መብራት ሳይደርስ ፡፡

ስልክ ቁጥር 0116-67-55-84 ፖ.ሣ.ቁጥር 486

የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ኮሌጅ