Ethio Job Vacancy
45.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
156 files
19K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

1. የስራ መደብ መጠሪያ-------------------ጀማሪ የሳይበር ህግ ተመራማሪ
• የትምህርት አይነት እና ደረጃ--------በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
• የስራ ልምድ-------------------------ለመጀመሪያ ዲግሪ ከ0-1 ዓመት
•ብዛት------------------------------------------02
•ደረጃ-------------------------------------------1
•ደመወዝ----------------------------------------7,154.00

2. የስራ መደብ መጠሪያ---------------------------ከፍተኛ የህግ ባለሙያ
•የትምህርት አይነት እና ደረጃ---------------------በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት ሆኖ ከውል ዝግጅት ጋር የተያያዘ ስልጠና ያለው ቢሆን ይመረጣል

•የስራ ልምድ-----------------------------------ለመጀመሪያ ዲግሪ ከ5- 7 ዓመት አግባብነት ያለው; ለሁለተኛ ዲግሪ ከ3-5 ዓመት አግባብነት ያለው
•ብዛት------------------------------------------01
•ደረጃ-------------------------------------------5
•ደመወዝ----------------------------------------11,290.00

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ተፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ መስሪያ ቤት አፍሪካ ኢንሹራንስ ህንፃ የሰው ሀይል አቅርቦት እና ቅጥር ቡድን ቢሮ ቁጥር 309 ድረስ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
Source link..
https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA/?__xts__%5B0%5D=68.ARCQMcj-8TPo8l8Ral4Ggr51jYLwQmgDt92-8ZB8FSOLehvA6ibamrPu8KkfkDHkucO2iCGsMQW_PlNXAJt41-6LBmIafYomDpaR7N4MkEFVN90O6gzY-6m9vUzgrtii3B6ltJ-WyTaxcvMslmoxBLlRK2zjwx-CNgFlRG9iGUuuHGZmOfKYog1sGpmyyjG-nc7yAnvijnYGcaORQ4FAyQroji8TSPWO96-6QFg9rCX91IAYNdbazDyDcAZWvgRpSpawRWNLBwAhRfjQTojIucGG4ehpDO9XpMyl_x4RNuG0Y8CafFS9Ei_zvKS5qimisZLuCXpbwdgWZ-ZY0TaShJF49EnMzgdiLgVgenlM6-gYMzYLeMQG-3c&__tn__=k%2AF&tn-str=k%2AF
New Job Vacancy Announcement
https://t.me/ethiojobvacancyproxy
New Job Vacancy Announcement
ኅዳር 07/2012 (17 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Asrat Ketema General Contractor
13 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
New Job Vacancy Announcement
ኅዳር 07/2012 (17 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Hawassa University
38 - ቦታዎች በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
New Job Vacancy Announcement
ኅዳር 07/2012 (17 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Ministry of Defence
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
New Job Vacancy Announcement
ኅዳር 07/2012 (17 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Information Network Security Agency
2 - ቦታዎች በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
New Job Vacancy Announcement
ኅዳር 07/2012 (17 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Ethiopian Investment Commission
15 - ቦታዎች በ0አመት 27 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
--------------------ጥብቅ ማሳሰቢያ--------------------
.......ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ተማሪዎች በሙሉ....

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከቀን 08/03/12 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት እንደሌለ ምንጩ ያልተረጋገጠ መልዕክት በመተላለፉ ምክንያት አንዳንድ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ መሆኑን ለመረዳት ችለናል፡፡

ነገር ግን ይህ ጉዳይ ከዩኒቨርሲቲው ዕውቅና ውጭ ስለሆነና በዩኒቨርሲቲያችን ሰላማዊ መማር ማስተማር ላይ የተፈጠረ ምንም ዓይነት ችግር ባለመኖሩ የተለመደው የመማር ማስተማር ሂደት የሚቀጥል መሆኑን እየገለጽን፤ በ10/03/12 ዓ.ም ዕለተ ረቡዕ ብቻ ከኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በተላለፈው መልዕክት መሠረት ትምህርት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

የተማሪዎቻችንም ቤተሰቦች ይህንን በመረዳት ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ እንዲገኙ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ዩኒቨርሲቲው በአክብሮት ይጠይቃል፡፡

ው/ግ/ኮ/ጽ/ቤት
New Job Vacancy Announcement
ኅዳር 07/2012 (17 November 2019)
Advert on Fortune
Vegetable Seeds Business Development Manager
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
New Job Vacancy Announcement
ኅዳር 07/2012 (17 November 2019)
Advert on Fortune
Zemen Bank SC
6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Good Morning Ethiopia....
ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ-ሕክምና