Ethio Job Vacancy
45.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
156 files
19K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
እዉነታዉ ይኼ ነዉ ...

ደቡብ አፍሪካዊዉ የ Paralympic አትሌት እና የ2008 ዓም.የቤጂንግ ኦሎፒክ 3 ወርቅ ሚዲሊያ አሸናፊ ኦስካር ፒስትየስ (Oscar Pistorius) እንደ አዉሮፓዊያኑ አቆጣጠር በ 2013 ዓም. የፍቅር ጓደኛዉን መግደሉን ተከትሎ ከስር የምታዩት ቁሳቁሶች ፓሊስ በምርመራ ወቅት ቤቱ ዉስጥ ያገኛቸዉ Circumstantial evidence
(ማስረጃዎች ) ናቸዉ እንጂ "Dr Helen Abiy Daily" የሚባል የጥላቻ እና የዉሸት ፔጂ እንደሚለዉ ወልዲያ ዩኒቨርስቲ ዉስጥ የተፈፀመ አይደለም።

ወልዲያ ዩኒቨርስቲ የተፈፀ ፈፅሞ የብሔር ግጭት ሳይሆን አንድ ተማርኩ ከሚል የማይጠበቅ በኳስ የተፈጠረ አለመግባባት ነዉ።

የክልሉ መንግስት በዚህ ግጭት ዉስጥ የፓለቲካ ትርፍ አስበዉ የሚንቀሳቀሱ አካላትን ለህግ ማቅረብ እና በቀጣይነት እንዲህ አይነት አስነዋሪ ድርጊት እንዳይፈፀም በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ጥበቃ እና ጥንቃቄ መወሰድ አለበት።

በመጨረሻም አማራ ክልል የሆነ ነገር ኮሽ ሲል ክልሉን ለማተራመስ ከበሮ የምትደልቁ አክራሪ እና ፅንፈኛ ብሔርተኞች እጃችሁን አንሱ።
Fake news
በህዝባችን መሃል እንዲህ አይነት ክፋት የምትዘሩ የእፉኝት ልጆች በጌታ በኢየሱስ ስም ቋንቋችሁ ይደበላለቅ ልሳናችሁ ይዘጋ።😀
እመኑኝ አሸናፊ አይኖርም!!! Trust me there will be no winner!!
ከዚህ ብዙ እንደተማራችሁ እገነዘባለሁ።
እዚህም ይሕን ፖስት ማድረጌን የምትቃወሙ ትኖራለችሁ። እናንተ የኢትዮጵያ ጠላት ስለሆናችሁ ይቅርታ። ፔጁን ለቆ መውጣት ይቻላል።
በኢትዮጵያ ሕልውና ለሚመጣ ውሸትን በማስረጃ ማጋለጥ ግድ ይላል።
አዝናለሁ
መልካም ቀን
ማስታወቂያ ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል
Defense Construction Enterprise Vacancy Announcement
Hydroplane Engineering and Trading PLC Vacancy Announcement
Method of application:- In person at the address mentioned above or optionally, applicants may attach copies of their complete credentials at hydroplane.et@gmail.com not later than fifteen (15) days of appearance of this notice on the news paper
For more information:- 011-863-0178/0-900-800-700/0-900-800-777/09-77-72-59-73/09-31-45-48-68
በሪፓርተር ጋዜጣ ታትመው የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች በየቀኑ ለማግኘት Ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

::•••••••••• ✿::✿:: ✿•••••••••••::
Company: Oromia international bank





Graduate Trainee-IT

📌 የስራ ልምድ: 0 years
📌 የትምህርት ደረጃ: BSC in Computer Science/ Computer Engineering/ Information Science/ Management Information System.
📌 ለማመልከት: ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ethiopianreporterjobs.com/ob1




Customer Service Officer

📌 የስራ ልምድ: 1 Year of relevant banking experience for BA or Diploma , 2 Level IV holders respectively.
📌 የትምህርት ደረጃ: BA Degree or Diploma/Level IV in Accounting/ Management/ Banking & Finance/ Economics or relevant fields
📌 ለማመልከት: ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ethiopianreporterjobs.com/ob2
East Africa Bottling Share Company Vacancy Announcement
All interested candidates who meet the above criteria and wish to be considered are requested to submit their application with nonreturnable comprehensive Curriculum Vitae (CV), and copy of credentials to, Human Resources Competency in Addis Ababa, DireDawa or BahirDar Plant in person.
Closing date for all applications: 12 November 2019
East Africa Bottling Share Company is an equal opportunity employer and is looking for passionate, capable and competent candidates to its team who sustain Company purpose.

Remeber, This is Urgent notice
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ቀን፡- 21/02/2012 ዓ.ም

ድርጅታችን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ላይ በተቀመጠው ተፈላጊ ችሎታ መሠረት ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1 - የሆቴል ስራ አስኪያጅ
ብዛት፡ 2
ጥቅል ደመወዝ፡ 12,000.00 (አስራ ሁለት ሺህ ብር) + 2,000.00 (ሁለት ሸህ ብር) የተለያዩ አበሎች
ተፈላጊ ችሎታ፡ በሆቴል እና ቱሪዝም ስራ አመራር ወይም በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ እና 4 ዓመት ወይም 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው፡፡ በቂ የሆነ የኮምፒውተር እና የኢንተርኔት አጠቃቀም ክህሎት ያለው/ት.

2 - የእንግዳ አቀባበል ሠራተኛ
ብዛት፡ 08
ጥቅል ደመወዝ፡ 3,300.00 (ሶስት ሺህ ሶስት መቶ ብር) + ሰርቪስ ቻርጅ
ተፈላጊ ችሎታ፡ በሆቴል እና ቱሪዝም ስራ አመራር ወይም በማርኬቲንግ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ዲፕሎማ እና 1 ወይም 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው፡፡ በቂ የሆነ የኮምፒውተር እና የኢንተርኔት አጠቃቀም ክህሎት ያለው/ት

3 - የሆቴል ሽያጭ ሠራተኛ
ብዛት፡- 2
ጥቅል ደመወዝ፡- 5,000.00 (አምስት ሺህ) + ሰርቪስ ቻርጅ
ተፈላጊ ችሎታ፡- በማርኬቲንግ ወይም በሽያጭ ሠራተኛ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ እና 2 ዓመት ወይም 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ በቂ የሆነ
የኮምፒውተር እና የኢንተርኔት አጠቃቀም የመግባባት አቅም ያለው/ት፡፡
የቅጥር ሁኔታ፡- በኮንትራት

4 - የላውንደሪ ሠራተኛ
ብዛት፡ 2
ጥቅል ደመወዝ፡ 3,100.00 (ሶስት ሺህ አንድ መቶ ብር)+ ሰርቪስ ቻርጅ
ተፈላጊ ችሎታ፡ በልብስ እጥበት የቴክኒክ ት/ቤት ስልጠና ያለው ወይም 10/12 ክፍል ያጠናቀቀ እና ቢያንስ አንድ ዓመት አግባብ የሆነ የስራ ልምድ ያለው/ት.

5 - ሾፌር
ብዛት፡- 2
ጥቅል ደመወዝ፡- 3,100.00 (ሶስት ሺህ አንድ መቶ ብር ) + ሰርቪስ ቻርጅ
ተፈላጊ ጭሎታ፡- (12ኛ) በአዲሱ (10ኛ) ወይም/8ኛ ወይም 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ፣ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው እና 2/4/6 ዓመት የስራ ልምድ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ በመጥቀስ የትምህርት እና ተፈላጊ ማስረጃዎችን በኢ-ሜይል አድራሻችን vacancy@vamosaddis.com አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡
ማስረጃችሁን በኢሜይል በመላክ ማመልከት መወዳደር ትችላላችሁ
Consortium of Christian Relief and Development Associations (CCRDA)

Position: Resource Mobilization Officer

Job Summary: The Resource Mobilization Officer is responsible for bilateral and multilateral resource mobilization and fundraising strategy to mobilize resources and ensure accountability and transparent utilization and adherence to contractual obligations. The RM reports to the Senior Director of Program Development Management Team.

Education: University graduate with Masters Degree in business management, development studies, management studies, public relations, performance management or resource management.

Experience: 6 years of experience in marketing, proposal writing, resource mobilization, grant management with national or international organizations with a minimum of two years’ experience in NGOs.
ADDITIONAL REQUIREMENTS:
Conceptual Competencies:
• Program and project development
• Sector knowledge
• Gender sensitivity
• Socio-economic development’
• Local, national and global development priorities and general legal frameworks
• Organizational procedures and protocols
• Community development and development indicators
• Fund raising and public relations
• Resource mobilization
• General financial planning
Technical competencies:
• Need analysis and proposal writing
• Gender mainstreaming
• ToR and MoU development
• Promotion and marketing
• Report writing, training and presentation
• Use of technology and social media
• Conducting meetings
Interpersonal competencies:
• Persuasion
• Promotional communications
• Trust building
• Team building and management
• Negotiation
Behavioral competencies:
• Trustworthiness
• Gender sensitivity
• Timeliness
• Attention to details
• Compliance and being procedural
• Multitasking and working under pressure
• Stress and time management
• Strong personal and professional ethics
• Integrity and accountability
• Respect, curtsey, protocol and diplomacy
• Adaptability and learning
• Positive thinking and upbeat attitudes
Place of work: Addis Ababa
How to Apply:
Interested and qualified applicants ore required to submit non-returnable copy of their application letter and credential to the human resource division until Nov. 13, 2019. Only short listed candidates will be contacted.
Address: Consortium of Christian Relief and Development Association (CCRDA), Akaki Kality Sub City, Tel 0114390322, P.O. Box 5674, Debreziet road, adjacent to the Kality ring road round about, In front of Drivers and Mechanics Training Center.
Female Applicants are Highly Encouraged to Apply