Ethio Job Vacancy
45.4K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ሰበር ዜና‼️

የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የዛሬው መግለጫ መሰረዙ ተገለጸ

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዛሬ ጥቅምት 24 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ላይ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚዲያ አካላት ለመስጠት የታቀደው ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረዙን አስታወቀ።

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በማህበራዊ ድረ ገጹ ላይ ባወጣው መረጃ መሰረት መግለጫው የተሰረዘው በሌሎች አስቸኳይ የሥራ ጉዳዩች ምክንያት ነው።

መግለጫው ለሌላ ጊዜ የተላለፈ መሆኑንም ተቋሙ አስታውቋል።
ተሳተፉ.....
ለኢትዮጵያ የተሰጠውን የሕዋ አካል መሰየምን አስመልክቶ ለመጨረሻ ዙር ከቀረቡት 10 ጥንድ ስሞች መካከል ለርሶ ተመራጭ የሆነውን ጥንድ የኮከብ እና ፕላኔት ስም ኮዱን ብቻ በመምረጥ በ920 ነጻ አጭር መልዕክተ ላይ በመላክ ይምረጡ ፤አሻራዎንም ያሳርፉ፡፡
ለምርጫው በተዘጋጁ የሚከተሉት ድህረገጽ እና በማህበራዊ ሚዲያ መምረጥ ይቻላል
ድህረገጽ
1. http://naminghd16175.etssti.org/
2. http://www.essti.gov.et/
በማህበራዊ ሚዲያ/ Face book አድራሻ
– Ethiopian Space Science and Technology Institute
– Entoto Observatory Outreach Program

ማስታወሻ፡ በስም ምርጫ ሄደቱ ላይ አንድ ሰው የአንድ ጥንድ ስም ኮድ ብቻ መምረጥ ይኖርበታል፡፡
በ920 በአጭር የፅሁፍ መልእክት የመላኪያው ጊዜ ከጥቅምት 18 እስከ ጥቅምት 28/ 2012 ዓ.ም ድረስ ጀምሮ ለ 10 ቀናት ይቆያል፡፡
የብሄራዊ የስም አሰያየም ኮሚቴ፡፡
ከሀገርም ከባንዲራም ከታሪክም በላይ ለሰው ልጅ የሚሰጥ ፍቅር እና ክብር ይበልጣል።
🙏🙏🙏
ጥቅምት 23/2012 (03 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Welkite University
18 - ቦታዎች በ0አመት 43 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ጥቅምት 23/2012 (03 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Addis Ababa University
1 - ቦታ በ 0 አመት 23 - ቦታዎች ልምድ ላላቸዉ
ጥቅምት 23/2012 (03 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
National Meteorology Agency
1 - ቦታዎች በ 0 አመት 8 - ቦታዎች ልምድ ላላቸዉ
ጥቅምት 23/2012 (03 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Ethiopian Roads Authority
10 - ቦታዎች በ 0 አመት 4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸዉ
ጥቅምት 23/2012 (03 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Public Grievance Agency (Yehizb Emba Tebaki Tequam)
2 - ቦታዎች በ 0 አመት 8 - ቦታዎች ልምድ ላላቸዉ
የስራ ማስታወቂያ
የጁቤ የመ/ደ/ሆስፒታል ነርስ ፕሮፌሽናል
New Job Vacancy GP and Dentist
ARHB
Amhara
ጥቅምት 23/2012 (03 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Yardestic International College
9 - ቦታዎች ልምድ ላላቸዉ
ጥቅምት 23/2012 (03 November 2019)
Advert on Fortune
Addis International Bank SC
7 - ቦታዎች ልምድ ላላቸዉ
የስራ ማስታወቂያ
ጥቅምት 23/2012
Buna International Bank
7 - ቦታዎች ልምድ ላላቸዉ
ጥቅምት 23/2012 (03 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Finance Security Agency
1 - ቦታ ልምድ ላለዉ/ላላት
ጥቅምት 23/2012 (03 November 2019)
Advert on Capital
Dashen Bank
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ጥቅምት 23/2012 (03 November 2019)
Advert on Fortune
Century Addis Real Estate plc
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸዉ