Ethio Job Vacancy
45.4K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ጥቅምት 23/2012 (03 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Ministry of Environment, Forest and Climate Change
2 - ቦታዎች በ 0 አመት 2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸዉ
ጥቅምት 24 /2012 (04 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Ethiopia Federal Democratic Republic Construction Work Controller Authority
1 - ቦታ በ0አመት 44 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
If it’s not visible, I will post it again soon.
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሰኞ ጥቅምት 24 ቀን 2012 ዓ.ም

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ማሳሰቢያ፡-
. የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
.የአገልግሎት ዘመን ከዲግሪ በኋላ የተገኘ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ነው፡፡
.የሁሉም የሥራ መደቦች የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ነው፡፡
. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የት/ት ማስረጃችሁን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ ቦሌ ደምበል ጌቱ ኮመርሻል አጠገብ ባለው የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ህንፃ 4ኛ ፎቅ ሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
. የመመዝገቢያ ሰዓት ጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ነው፡፡
ሴቶች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ 0115-58-92-17
የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን