በዙ ጊዜ ሰዎች ከፍታን የመጨረሻ አደርገው ይወስዱታል ነገር ግን አንዳንዴም ዝቅ ማለት ለህይወት ዋስትና ሊሆን ይችላል።
ለቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ጥቅምት ቀን 29 እና 30/2012 ዓ.ም (November 9 & 10/2019 G.C) ሲሆን ምዝገባ የሚካሄደው ከህዳር ቀን 01 አስከ 03/2012 ዓ.ም (November 11 to 13/2019 G.C) ይሆናል፡፡ ስለዚህ በ2012 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ሬጂስትራር እና አልሙናይ ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ እንድተመዘገቡ ስንል እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የሚከተሉትን ይዛችሁ እንድትመጡ ይጠበቅባችኋል፡፡
1ኛ. የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
1.1 የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት
1.2 ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
2ኛ. 8 ፍሬ ጉርድ ፎቶ ግራፍ
3ኛ. የለሊት እና የስፖርት አልባሳት
ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በተጨማሪ ተማሪዎች ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት የኃላፊነት መውሰጃ ውል ሞልተው ከሚኖሩበት ወረዳ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ክብ ማህተም ያረፈበት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የውል ቅጹን ከዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.kdu.edu.et ይጎብኙ።
የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲው ሬጂስትራር እና አልሙናይ ጽ/ቤት