Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
በድጋሚ የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ !!
*******************************
በ2012 ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜው ከአሁን በፊት እንደተጠቀሰው መስከረም 28 እና 29/2012 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ከታች የተለጠፈውን ማስታወቂያ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን መረጃው የደረሳችሁ አካላት በሙ ለሌሎች እንዲደርስ የድርሻችሁን እንድትወጡ የተለመደ ትብብራችሁን ታደርጉልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

መስከረም 25/2012 ዓ.ም
Australia Embassy
📌Job title: Program and Policy Officer

📌We’re looking for a Program and Policy Officer with strong program management and communication skills.

📌The Program and Policy Officer is responsible for supporting the Embassy’s management of Australia’s partnerships with the African Union and UNECA, the Embassy’s small grants program, and reporting on pan-African priorities including trade, development and peace and security.

📌To apply, send a completed application form to Recruitment-AddisAbaba@dfat.gov.au by midnight on Wednesday 23 October 2019. Please save your application form with the title ‘LAST NAME, first name’ and send only the completed application form by email. No other documentation will be considered.
Which ቀዳዳ? Hahahaha it's So funny
ጋምቤላ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ቀን ተራዘመ!

ለነባር ተማሪዎች ጥቅምት 3-4
ለአዲስ ተማሪዎች ጥቅምት 10-11
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 2012 #አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች #የምዝገባ_ቦታን ስለማሳወቅ:

1.#ዋና_ግቢ (ፔዳ)
#ማህበራዊ_ሳይንስ(Social Science) እና
ማህበራዊ ሳይንስ #ቲችንግ(Social Science teaching)

2.#ግሽ_አባይ_ግቢ (ይባብ ካምፓስ)
#ተፈጥሮ_ሳይንስ(Natural Science) ከአልፋቤት A እስከ
M የሆናችሁ

3.#ዘንዘልማ_ግቢ
ተፈጥሮ ሳይንስ(Natural Science) ከአልፋቤት N እስከ
Z የሆናችሁ እና
ተፈጥሮ ሳይንስ #ቲችንግ (Natural Science
teaching)ሁሉም
መሆኑን አውቃችሁ በየተመደባችሁበት ቦታ እነድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

ሬጅስትራርና አሉሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
የሥራ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ብዛት ያላቸውን ሠራተኞች በዜሮ ዓመት ልምድ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ምንጭ፡- አዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 24/2010 ዓ.ም
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ መስከረም 24/2012 ዓ.ም
ክፍት የሥራ ቦታ በኢትዮጵያ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ መስከረም 24/2012 ዓ.ም
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ መስከረም 24/2012 ዓ.ም