Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
አዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
ማክሰኞ መስከረም 13 ቀን 2012 ዓ.ም
አዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
ማክሰኞ መስከረም 13 ቀን 2012 ዓ.ም
አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 10 ቀን 2012 ዓ.ም

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን
አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

* የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፡፡

* የምዝገባ ቦታ በአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ በሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 21፡፡

* አዲስ አበባ 22 ማዞሪያ በጌታሁን ህንፃ በኩል ገባ ብሎ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው
የኮሌጁ ጉዳይ አስፈፃሚ ጽ/ቤት

* አመልካቾች የቅጥር ማመልከቻቸውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውና ፎቶ ኮፒ
ከማይመለስ 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በማያያዝ በግንባር በወኪል ፖስታ በፋክስና በሌሎች ኤሌክትሮኒክስ
መሣሪያዎች ማመልከት ይችላሉ፡፡

* ለተጠቀሰው ተፈላጊ ችሎታ በላይ አመልካቾች መመዝገብ ይችላሉ፡፡

* መንግሥታዊ ካልሆነ መ/ቤት የተሰጠው የሥራ ልምድ ማስረጃ ካለ የመንግሥት የሥራ ግብር መክፈሉን
የሚያረጋግጥ ማቅረብ አለበት፡፡
* በደረጃ I እስከ ደረጃ IV የተማረ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡

* በጤና ባለሙያነት የሚወዳደር የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት፡፡

* የሚቀርብበት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ስርዝ ድልዝ የሌለው መሆን አለበት፡፡

* ስልክ ቁጥር፡- 0224760046/0913399207/0912822732 አርዳይታ ኮሌጅ

* ስልክ ቁጥር፡- 0116627150/0911707197 አዲስ አበባ፡፡

የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ
አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 10 ቀን 2012 ዓ.ም

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

#Amenjobs

አርሲ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተጠየቀውን
የተፈላጊ ችሎታዎች (መስፈርቶች) የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት
ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. አመልካቾች ለመመዝገብ በሚመጡበት ጊዜ የማይመለስ የማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ፣
ማመልከቻ እና ኦርጅናል ማስረጃቸውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የሰው
ሃብት ልማትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 18 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ
መሆኑንና በፖ.ሣ.ቁ 193 ወይም በፋክስ ቁጥር 022-331-34-30 በመላከ መመዝገብ
የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

2. ከግል ድርጅት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን
ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት (ከሃገር ውስጥ ገቢ) ማረጋገጫ መቅረብ አለበት፡፡

3. በሌቭል የሚቀርቡ መረጃዎች በሙሉ COC ያስፈልጋቸዋል፡፡

4. ሁሉም የሥራ ቦታ አርሲ ዩኒቨርሲቲ ማዕከላዊ አስተዳደር ላይ፡፡

5. ከውጭ ሀገር የተገኘ የትምህርት ማስረጃ ከሆነ የአቻ ግምት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የአርሲ ዩኒቨርሲቲ
Please consider the application deadline
የማመልከቻ ጊዜያቸው አለመጠናቀቁን በቅድሚያ ማረጋገጥ ይገባል።
መስከረም 17 ቀን 2012 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
መስከረም 17 ቀን 2012 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
መስከረም 18 ቀን 2012 ዓ.ም
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ