ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ነሐሴ 23/2011 ዓ.ም (29 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa Tegbared Poli Technic College
7 - ቦታዎች በ0አመት
የአአ ተግባረዕድ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተመለከቱት ከፍት የሥራ መደቦች ላይ ለሳተላይት ትምህርት ከፍል ሌክቸረሮችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል
የምዝገባ ጊዜና ቦታ፦- አመልካቾች ስርዝ ድልዝ የሊለው የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 8 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፦- ሜክሲኮ አደባባይ ስልክ ቁጥር ፡- 1115 50 58 02
የአዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 23/2011 ዓ.ም (29 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen magazine
National Animal Health and Research Institute
3 - ቦታዎች በ0አመት 9 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ብሔራዊ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት ሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የሥራ መደቡ ከሚጠይቀው የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ በላይ ማስረጃ ያላቸው መወዳደር ይችላሉ፡፡
2. የምዝገባው ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡
3. የኮሌጅ ዲፕሎማ በሚጠይቁ የሥራ መደቦች ላይ ተወዳደሪዎች የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. የመመዝገቢያ ቦታ፡- በኢንስቲትዩቱ እና በሆለታ አስኳል መንጋ አስተዳደር የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ቢሮ ውስጥ ነው፡፡ 5. የፈተናው ቀን ወደ ፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡
አድራሻ ፡-ከአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሕንጻ ከፍ ብሎ በሚገኘው የሸዋ ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት 500 ሜትር ገባ ብሎ ነው፡፡
ብሔራዊ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ኢንስቲትዩት

የASTU/AASTU የመመዝገቢያ መስፈርት❗️
ለኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2012 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ!
የምዝገባ ጊዜ፡- ከነሐሴ 23 -ጳጉሜ 03
የምዝገባ ቦታ፦ የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት (online) በ www.aastu.edu.et ,
www.astu.edu.et ድህረ ገፅ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ፈተናው የሚሰጥበት ቀን፡-
በማስታወቂያ እና በዩኒቨርሲቲዎቹ ዌብሳይት የሚገለጽ ይሆናል፡፡
ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ፡-
በምዝገባ ወቅት በመረጡት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- •ለምዝገባና ለፈተና ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቅም፣
•ከሚመዘገቡት አመልካቾች ውስጥ ለፈተና የሚቀርቡት ስም ዝርዝራቸው በሚከተሉት ድረ-ገፆች፡-
www.aastu.edu.et , www.astu.edu.et
እንደአመቺነቱም በስልክ አጭር የጽሑፍ መልዕክት የሚገለፅ ይሆናል፡፡
•አመልካቾች ከወዲሁ ፈተናው በሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፣ ማለትም የመሰናዶ (11ኛ እና 12ኛ ክፍል) ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብና እንግሊዝኛ እንዲዘጋጁ ይመከራል፡፡
•ፈተና የሚሰጠው በቀጥታ (online) ስለሆነ አመልካቾች በፈተና ጊዜ ሊያጋጥም የሚችል ግራ መጋባትን ለማስቀረት በምዝገባ ጊዜ ከመመዝገቢያ ፎርማቱ ጋር ተያይዞ የቀረበውን የሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ ይመከራል፡፡
•አመልካቾች ለፈተና ሲቀርቡ የ2011 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት፣ የሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አድሚሽን ካርድ (ወይም መታወቂያ) እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

Job Seekers, You can get Job vacancoies here
ቴሌግራም ይጠቀማሉ? ግሩፓችንን ይቀላቀሉ እና በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን አዳዲስ ስራዎችን በየቀኑ ያግኙ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/joinchat/AAAAAER0fxVCYExABN8Y0Q

Telegram
EthiopianReporterJobs.com
Ethiopian Reporter Jobs: The largest Ethiopian job portal on Telegram!
Join our channel today to stay up-to-date on the latest job openings in Ethiopia.
We post new jobs daily
Join us today and start your job search!
Website: EthiopianReporterJobs.com