Ethio Job Vacancy
46K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የመጨረሻ ማሳሰቢያ
************ ************* **********
ማንኛውም የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ኤጀንሲው በግልጽ የእውቅና ፈቃድ ካልሰጣቸው ሀገር በቀል እና ድንበር ተሻጋሪ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር እንዲሁም ከ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ጋር በመስማማት ህጋዊ ባልሆነ መንገድ በትብብር ማስተማር እንደማይችል በ2000 ዓ.ም. እና በ2007 ዓ.ም. ደብዳቤ መጻፉ ይታወሳል፤ ነገር ግን አሁንም የተሰጠውን መመሪያ በመተላለፍ በመገናኛ ብዙሃን ማስታወቂያ የሚያስነግሩ መኖራቸውን ለማረጋገጥ ችለናል፡፡ በመሆኑም ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ በታች የተመለከተው የመጨረሻ ማሳሰቢያ ሰኔ 27/2011 ዓ.ም. ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በኩል የተሰጠ መሆኑን እየገለጽን ይህን ተላልፎ በሚገኝ ተቋም ተገቢው እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ማስታወቂያ የሚያስነግሩ የመገናኛ ብዙሃንም ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ
ዋሸሁ እንንዴ....?
😕😕😕
ግራዝማች ሺህበቪህ: Left leader thousand by thousand 🤣🤣🤣🤣
ራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች ጠብቁ!

"ከሰሞኑን በሞባይል ካርድ ላይ Fake መስራት ተጀምሯል። 50 ወይም 100 ብር ካርድ ብለክ ገዝተህ የ50 ብሩ ካርድ ተፍቆ ላዩ ላይ የ5 ብር ወይም የ10 ብር ሚስጥር ቁጥር አድርገውበት እሱን ሸፍነው ነው የሚሸጡት። ለምሳሌ እኔ 50 ብር ገዝቼ ስሞላው የ5 ብር ነው። ሰዎች ካርድ ሲገዙ አጠገባቸው ሆነው ይሙሉ። በተጨማሪ ፎቶው ላይ እንደሚታየው ካርድ ቁጥሩ አካባቢ ምንም አይነት የተፋቀ ነገር እንደሌለው ያረጋግጡ"
ከመደበኛው ውጭ በሆነ መልክ የማጭበርበር ዘዴ ስለሚጠቀሙ ብትችሉ ከ Yimulu ወኪል መግዛት CBE Birr, ... ሌሎችን አማራጮች መጠቀም መልካም ነው። በተለይ የ50 ብር እና ከዛ በላይ ካርድ ለምትጠቀሙ ጥንቃቄ። በእርግጥ ሁላችንም እንደ አቅማችን ስለሆነ የምንገዛው 5-ብርም ብትሆን ያለምክንያት ስትጠፋ ከባድ ነው።
New_vacancy_zero_year_experience
SRSAI: Posted date: August 26/2019
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 24/2011 ዓ.ም (30 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen magazine
Ministry Of Agriculture
56 - ቦታዎች በ0አመት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 24/2011 ዓ.ም (30 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen magazine
Ministry Of Agriculture
56 - ቦታዎች በ0አመት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 24/2011 ዓ.ም (30 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen magazine
Madawalabu University
60 - ቦታዎች በ0አመት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 24/2011 ዓ.ም (30 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen magazine
Gambela University
1 - ቦታ በ0አመት