ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ነሐሴ 23/2011 ዓ.ም (29 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa Tegbared Poli Technic College
7 - ቦታዎች በ0አመት
የአአ ተግባረዕድ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተመለከቱት ከፍት የሥራ መደቦች ላይ ለሳተላይት ትምህርት ከፍል ሌክቸረሮችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል
የምዝገባ ጊዜና ቦታ፦- አመልካቾች ስርዝ ድልዝ የሊለው የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 8 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፦- ሜክሲኮ አደባባይ ስልክ ቁጥር ፡- 1115 50 58 02
የአዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ