Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
Ethio Telecom
New job vacancy
ለጀማሪ መሃንዲስ በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለፈተና ቀርባችሁ የኢመባን የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተወዳዳሪዎች ውጤታችሁ ከዚህ በታች እንደተመለከተው መሆኑን እየገለጽን ኢመባ የሚፈልገውን የሰው ቁጥር ያክል በቅደም ተከተላችሁ በስልክ እየደወልን የምንጠራ መሆኑን እናሳውቃለን።
ተብላችኋል...
Candidate who got ERA Pass mark

Click here
https://m.facebook.com/groups/2085932031709757?view=permalink&id=2098091980493762
ኢመባ (የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን) ባወጣው ጀማሪ መሃንዲስ የሥራ መደብ የተፈተናችሁ ውጤት ለምትጠባበቁ ፖስት የተደረገ ነው
የሰማችሁ ለጓደኞቻችሁ መረጃውን አካፍሉ
መልካምነት ለራስ ነው!!
ኮምፒውተርዎን እንዴት ፎርማት ማረግ ይችላሉ
(ማሳሰቢያ:-ፎርማት ማድረግ ሙሉ በሙሉ
ፋይሎትን ያጠፋል፣በመጀመሪያ ባክአፕ ይያዙ!)
1.ኮምፒውትሮን turn off (shutdown) ያርጉ
2.የ windows ሲዲ ወይም USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያርጉ
3.ለ dell,lenovo እና toshiba F12 ን ይጫኑ ለ hp F9 በፍጥነት ይጫኑ እና ከሚመጣሎ ዝርዝር ውስጥ ያስገቡትን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ይምረጡ።
ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ:
4." install windows " የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያርጉ
5."Please read the license terms" የሚለው ሲመጣልዎ
"I accept the license terms" የሚለውን ክሊክ ያርጉ
6."Which type of installation do you want?" ሲልዎት
Custom የሚለውን ይምረጡ
7."Where do you want to install Windows?" የሚለው ፔጅ ላይ "Drive options" የሚለውን ክሊክ ያርጉ
8.ፎርማት ማረግ የሚፈልጉትን "partition" ይምረጡና "format" ላይ ክሊክ ያርጉ
9.ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ "next" ላይ ክሊክ ያርጉ
10. ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል window install ያርጉ።
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈


💢 Company: Zeta Construction PLC



Construction Engineer

📌 Job requirement: BCS in construction management, in Civil Engineer or related field.
📌 Job Experience: Total Work Experience: 8 year, Experience in Similar Works: 6 year
📌 How to apply: http://bit.ly/2Le9khl



Office Engineer

📌 Job requirement: BCS in construction management, in Civil Engineer or related field.
📌 Job Experience: Total Work Experience:6 year, Experience in Similar Works:3 year
📌 How to apply: http://bit.ly/2zq3W5j
ለጀማሪ መሃንዲስ በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለፈተና ቀርባችሁ የኢመባን የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተወዳዳሪዎች ውጤታችሁ ከዚህ በታች እንደተመለከተው መሆኑን እየገለጽን ኢመባ የሚፈልገውን የሰው ቁጥር ያክል በቅደም ተከተላችሁ በስልክ እየደወልን የምንጠራ መሆኑን እናሳውቃለን።
ተብላችኋል...
Candidate who got ERA Pass mark
http://www.era.gov.et/web/guest/program/-/asset_publisher/8mwZ/content/candidate-who-got-era-pass-mark?redirect=http%3A%2F%2Fwww.era.gov.et%2Fweb%2Fguest%2Fprogram%3Fp_p_id%3D101_INSTANCE_8mwZ%26p_p_lifecycle%3D0%26p_p_state%3Dnormal%26p_p_mode%3Dview%26p_p_col_id%3Dcolumn-1%26p_p_col_pos%3D4%26p_p_col_count%3D6