Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ነሐሴ 22/2011 E.C (28 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Space Science and Technology Institute (ESSTI)
8 - ቦታዎች በ0አመት 23 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Application Date:
From August 27 up to September 16/2019 G.C
Note; Don’t Forget to Share This Vacancy
ነሐሴ 22/2011 (28 August 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Ethiopian Space Science and Technology Institute (ESSTI)
3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Note; Don’t Forget to Share This Vacancy
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2012 ዓ.ም. በማታ መርሃግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾችን ይጋብዛል። በዚህም መሰረት አመልካቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፦

1. በዲግሪያችሁ ለምታመለክቱ 40 ብር በመክፈል የወጪ መጋራት ያጠናቀቃችሁበትን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ማቅረብ፤

2. በዲፕሎማችሁ ለምታመለክቱ150 ብር በመክፈል ከትምህርት ማስረጃ ጋር የCOC ደረጃ 3 ወይም 4 ማቅረብ

3. ዲፕሎማችሁ የአስተማሪነት ሆኖ ለምታመለክቱ 150 ብር በመክፈል ዲፕሎማ በጨረሳችሁበት የትምህርት አይነት ብቻ በመመዝገብ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ

4. ለPreparatory አመልካቾች ከ2004-2011ዓ.ም. ድረስ ብቻ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብን የምታሟሉ 40 ብር በመክፈል ከትምህርት ማስረጃ ጋር በማያያዝ ማቅረብ

5. ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በተለያየ ምክንያት አቋርጣችሁ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ያጠናቀቃችሁበትን የሚገልፅ ደብዳቤ 40 ብር በመክፈል ከትምህርት ማስረጃ ጋር በማያያዝ ማቅረብ

6. ለያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት እና ለአለ ፈለግ ስእል ትምህርት ቤት በቀን መርሃ ግብር ማመልከት የሚችሉት በPreparatory ከ2004-2010 ዓ.ም. ተምረው የጨረሱና ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብን አምጥተው ለነበሩ የወጪ መጋራት ክፍያ ያጠናቀቁበትን ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር ማያያዝ፡፡

የምዝገባ ቀን-ከነሐሴ 20 እስከ ጳጉሜ 1 2011 ዓ.ም
የምዝገባ ቦታ-በሬጅስትራር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 203
የክፍያ ቦታ-ከሬጅስትራር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 7 ወይም 8

ማሳሰቢያ፡-

1. አመልካቾች በዩኒቨርስቲው ድረ-ገጽ (portal.aau.edu.et ) ላይ ማመልከትና የመመዝገቢያ ቁጥሩን በመያዝ የትምህርት ማስረጃ አንድ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. በዲፕሎማ አመልካቾች የዩኒቨርስቲውን የመግቢያ ፈተና ጊዜን ፤ የትምህርት ክፍሎቹን ዝርዝር እና ተጨማሪ ማብራሪያ ከዩኒቨርስቲው ድረገጽ (www.aau.edu.et) እና (www.portal.aau.edu.et) ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡
ነሐሴ 22/2011 (28 August 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Ministry Of Trade and Industry
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
Note; Don’t Forget to Share This Vacancy
Vacancy Announcement
ነሐሴ 22/2011 E.C (28 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen
135 - ቦታዎች በ0አመት
Debre Tabor University is one of the public higher education institutions that serve the society by offering quality education,research & community based service. To address such activities, the university would like to employ academic staffs on the field listed below so interested applicants who can fulfil the requirments are invited to apply.
• Sex -Male/Female
• Age - 18-45 For MSC/MA,18-35 For BSC/BA
• The applicants should fulfill the follwing requirements
• Interested applicants are invited to submit letter of application, CV and other necessary documents with necessary copy and original testimonials
• For MSC/MA Male 3.5 , under graduate CGPA must be 3.0 For Female 3.35 under gratuate 2.75 For Disabled 3.15 under gratuate 2.50 respectively
• Thesis grade B+or Very Good and Above
• PhD,MSC/MA Applicant Must Submit Grade 8th Certificate Duing Registration
• For BSC /BA Male CGPA must be 3.25 For Female 3.00 For Disabled 2.75 respectively
• Monthly salary for all position is Initial as per higher education institution scale
.Date of Registration - 10- days starting from the issuance date of the notice (working days and working hours)
• Place of Registration - Debre Tabor University Human Resource Department Office No.07
• Applicants Can Register By Fax (Our Fax No. - 0581410533)
• Date of Examination Will be Announced with Internal Notice Only • If any one need to tansfer can apply in this notice
• For More Information - call 058-141-0529
• If anyone has got a chance to win in the post of a position he/she must Submit Release and Clearance letter from former organization.
• The Recruited Candidates Should Submit the Original Document For H.R.D.M. During the Exam
Debre Tabor University
Note; Don’t Forget to Share This Vacancy
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 22/2011 E.C (28 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል) ለተለያዩ የትምህርት ክፍሎች በሕክምና ሙያና ለሌሎች ትምህርት ክፍሎች መምህራንን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ ቦታ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ የሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች ለተዘረዘረው የሥራ መደብ የምታሟሉ የትምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሰው ሀብት አስተዳደር የሥራ ሂደት በመቅረብ እንድትመዘገቡ እንገልጻለን፡፡
የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አብረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የተሰረዙ ወይንም የተደለዙ ማስረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
1. ለሁሉም ዓይነት ለ Lecturer የሥራ መደቦች የማጠቃለያ ውጤት የሁለተኛ ዲግሪ ለወንዶች 3.75 እና የመጀመሪያ በዲግሪ 3.00 መሆን አለበት፡፡ ለሴቶች የሁለተኛ ዲግሪ 3.50 እና የመጀመሪያ ዲግሪ መሆን አለበት፡፡
2. ለሐኪሞች ለ Lecturer የሥራ መደቦች የመጀመሪያ ዲግሪ የማጠቃለያ ውጤት ለወንዶች 3.00 እና ለሴቶች 2.75 መሆን አለበት፤ የኢንተርንሽፕ አታችመንት ውጤት “B” እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡
3. ለሁሉም ዓይነት የሥራ መደቦች የተጠየቀው ተፈላጊ ችሎታ ለሥራ መደቡ ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡
4.የፈተናው ጊዜ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ ባሉ የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ይገለጻል፡፡
5.የሥራ ቦታ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ