Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ሐምሌ 20/2011 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
ማህሩስ መሀመድ ከቢህ የፕላስቲክ ማምረቻ ፋብሪካ
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ሐምሌ 20/2011 ዓ.ም
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
ማሳሰቢያ፡1. በምዝገባ ወቅት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከነፎቶኮፒው
መቅረብ አለበት፡፡
2. መስፈርቶችን የሚያሟሉ ሴቶች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡
3. የምዝገባ ቦታ ፌዴ/ፖሊስ ኮሚ/ጤና አገል/ዳ/ት እና ሐረር ፖሊስ ሆስፒታል ዲቪዥን፡፡
4. የምዝገባው ጊዜ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ
የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ብቻ፡፡
5. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0115- 302054 መደወል ይቻላል፡፡
የፌዴ/ፖሊስ ኮሚ/ጤና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
ሐምሌ 19/2011 (26 July 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Central Statistical Agency
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሐምሌ 19/2011 (26 July 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Oromiya Environment, Forest and Climate Change Authority
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሐምሌ 20/2011 (27 July 2019)
Advert on Addis Admas
Ethiopian Human Right Commission (EHRC)
4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
#ሐምሌ 20/2011 (27 July 2019)
Advert on Addis Zemen

ኒው ላይፍ ቲን ቻሌጅ ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሪሊፍ ፕሮግራም የተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት፡ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል ። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።

1. የፕሮግራም ባለሙያ/ ኦፊሰር በማህበራዊ ሳይንስ እና ተያያዥ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ከ2 እስከ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት ወይም በ2ኛ ዲግሪ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት ።

2. የሂሣብ ባለሙያ፡- በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በዘርፉ ላይ የ2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት ።

3. ሶሻል ወርከር / ካውንስለር፡- በማህበራዊ ሳይንስ እና ተያያዥ ፊልድ የመጀመሪያ ዲግሪ የሥራ ልምድ 1ዓመትና ከዚያ በላይ ያለው/ላት 4. የሥራ አስኪያጅ ረዳት በማህበራዊ ሳይንስና በማኔጅመንት በተያያዥ የትምህርት ዘርፍ ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ፤(በሁለተኛ ዲግሪ 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያላው/ላት ።

* ደመወዝ በስምምነት

* ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ሕብረተሰቦች ወይም ወላጅ አልባ የሆኑ ሕፃናት ጋር የሰራ/ች ቅድሚያ ይኖረዋል ።

• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

• ከላይ ለተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስረጃችሁን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

አድራሻ:- 22 ሆሊደይ ሆቴል አጠገብ ወደ አደዋ ድልድይ በሚወሰድው መንገድ ትንሽ ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን ።

ስልክ ቁጥር 0912 44 16 45 / 0913381485

ኒው ላይፍ ቲን ቻሌጅ ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሪሊፍ ፕሮግራም
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ሐምሌ 21/2011 (28 July 2019)
Advert on Addis Zemen

ማሳሰቢያ፤

- የመመዝገቢያ ጊዜ ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል፤

- የምዝገባቦታ፡-1 በዩኒቨርስቲው የሰው ሀብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ፤ 2/ኦቶና ጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ የሰ/ሀ/ል/አስ/ቡድን፤3/ ዳውሮ ታርጫ ካምካስ የሰው ሀብት ቡድን ይሆናል፤

- አመልካቾች አስፈላጊ የሆኑ የት/ት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ እና ዋናውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

- የፈተናው ወቅት ምዝገባው እንደተጠናቀቀ በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ ይገለጻል፡፡

- ለመጀመሪያ ዲግሪ ተወዳዳሪዎች ውጤት ለወንድ 3.25 እና ለሴት አመልካቾች 3.00 እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት

- ለአካል ጉዳተኛ 2.75 እና ከዚያ በላይ በሌክቸረር ማዕረግ ለመቀጠር

- ለወንዶች 3.50 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤት 3.00 እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፤

- ለሴቶች 3.35 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ 2.75 እና ከዚያ በላይ - ለአካል ጉዳተኞች 3.15 እና ከዚያ በላይ እንደዚሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.50 እና ከዚያ በላይ ያላቸው

- የመመረቂያ ጽሑፍ B+, Very good ወይም ተመጣጣኝ ያስመዘገበ መሆኑን፤እንዲሁም ሌሎች ያልተዘረዘሩ በመንግስት ከፍተኛ ት/ተቋማት ነሐሴ 07/2010 ጸድቆ በወጣው መመሪያ መሠረት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

- በቴ/ሙያ ከደረጃ 1-5 /LEVEL/ የሰለጠኑ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ( COC) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

- በግንባር መቅረብ የማይችሉ አመልካቾች በዩኒቨርስቲው ፖስታ ሣጥን ቁጥር 138 በመላክ መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ የሚመጡ ፖስታዎች ተቀባይነት የላቸውም፤

• ለተጨማሪ መረጃ፡- የዋናው ካምፓስ ስልክ ቁጥር - 046 551 4952 /046 180 0602

- የኦቶና ጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ የሰው ሀብት ቡድን ስልክ ቁጥር - 046 551 13 19

- የዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ስልክ ቁጥር - 047 345 05 68

WOLAITA SODO UNIVERSTIY