ሐምሌ 18/2011 (25 July 2019)
Advert on Addis Zemen
Meniz Engineering
5 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Advert on Addis Zemen
Meniz Engineering
5 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች 137 መድረሱን ብርቱካን ሚደቅሳ ተናግረዋል፣ ረቂቅ ሕጉ አገር አቀፍ ፓርቲ ለመመስረት በትንሹ 10 ሺሕ ለክልል ፓርቲ 4 ሺሕ መስራቾች ሊኖሩ ይገባል ቢልም ፓርቲዎች በአገሪቱ ነባራዊ ሁኔታ ምክንያት እንቸገራለን ብለዋል።
@አይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ማለቴ ቦተሊካ
@አይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ማለቴ ቦተሊካ
ወደ ቻይና ሔደው አስፈላጊውን ሙያዊ ስልጠና በመውሰድ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ተቀጥረው ለመስራት ፍላጎት ላላቸው በሙሉ የወጣ ማስታወቂያ
ተፈላጊ ብዛት:100 አንድ መቶ ሰልጣኞች፣
እድሜ: ከ18-28 ዓመት፣
ፆታ: አይለይም፣
የጤንነት ሁኔታ: ሙሉ ጤነኛ የሆነን የሕክምና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ በመንግስት ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ዲግሪ እና ከዛ በላይ ያለው/ት አማካይ ውጤት CGPA 2.75 እና ከዛ በላይ፣
ቋንቋ: እንግሊዝኛ ቋንቋን አቀላጥፎ መናገር የሚችል/የምትችል፣
....
.
.
@በተጨማሪም ሰልጣኞች የሚገቡትን ውል የሚያፈርሱ ከሆነ 65,000 (ስልሳ አምስት ሺህ በር) እንዲከፍሉ ያስገድዳል።
ሌሎችን መስፈርቶች ከፎቶው ላይ መመልከት ትችላላችሁ
ፍላጎት ላላቸው መረጃው እንዲደርሱ Share በማድረግ እንተባበር

Moenco Graduate–in-Trainee (GIT) Program Announcement
The Motor and Engineering Company of Ethiopia (Moenco) has a graduate trainee program for fresh graduates of 2019 with good academic achievement in the field of Mechanical Engineering, Automotive Engineering, Information Technology, Management, Accounting, Business Administration and Marketing or in related fields for graduate trainee program. The graduates will have an opportunity to be trained for in house, external and practical training programs on new state – of- the- art- technology, machines and processes. Trainees will be offered employment in different positions suitable to their qualification based on their performance on the program and availability of the vacant positions. Therefore, interested applicants can submit their educational document in person or to address indicated below.
Required Qualification:
• Engineering Fields
• BSc Degree in Mechanical Engineering, Automotive Engineering or in related fields
• Business Fields
• BA Degree in Management/Accounting/Business Administration/Marketing or in related fields
• Information Technology Field
• BA Degree in Information Technology, Management Information System, Computer Science or in related fields
• Only Graduates of 2019 G.C/2011 E.C with CGPA of 3.00 and above will be considered in the program
• Female applicants are highly encouraged to apply for the Program
Place of work: Addis Ababa, Adama Branch, Awassa Branch, Bahirdar Branch and Diredawa Branch offices
Applicants who meet the above requirements can submit application to Human Resource Department in Addis Ababa (Located at Bole in front of Hayat Hospital) or Adama Branch Office, Awassa Branch Office, Bahirdar Branch Office and Diredawa Branch Office within 10 days of this announcement or send to the following address: recruitment@moenco.com.et
The Motor and Engineering Company of Ethiopia (Moenco) is an equal opportunity employer and is looking for passionate, capable and competent candidates to its team who sustain Company purpose.
Apply here via online: Link
https://moencoethiopia.com/job/moenco-graduate-in-trainee-git-program-announcement/

MOENCO Ethiopia - Toyota Vehicles, Genuine Parts & Professional Service
Moenco Graduate–in-Trainee (GIT) Program Announcement - MOENCO Ethiopia - Toyota Vehicles, Genuine Parts & Professional Service
The Motor and Engineering Company of Ethiopia (Moenco) has a graduate trainee program for fresh graduates of 2019 with good […]
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በቀን /መደበኛ/ፕሮግራም ከ2004 እስከ 2011 ዓ.ም ተምረዉ ለተመረቁ አካል ጉዳተኛና ሴት ተማሪዎች የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) አዘጋጅቷል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘረዉን መስፈርት የምታሟሉ አካል ጉዳተኛኛ ሴት ተማሪዎች ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 25 2011 ዓ.ም. ድረስ ብቻ አስፈላጊዉን ኦርጅናል እና ኮፒ ዶክመንት በመያዝ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ዝርዝር መስፈርቶች
አመልካቾች በዩኒቨርስቲዉ ድህረ ገፅ (Portal.aau.edu.et) ላይ ማመልከትና
ከመንግስት ዩኒቨርስቲ በቀን /መደበኛ /ፕሮግራም የተመረቀ/ች
የመጨረሻ የትምህርት ዉጤት (CGPA) 2.75 እና በላይ ያላቸዉ
ያለባቸዉን የወጪ መጋራት ክፍያ ከፍለዉ የጨረሱ እና ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ ማስላክ የሚችል
በገንዘብ ድጎማ (የኪስ ገንዘብ እየተከፈላቸዉ) ለሚወዳደሩ ከፍለዉ መማር እንደማይችሉ ከሚኖሩበት ወረዳ የተመሰከረ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
ለአካል ጉዳተኞች ከሚኖሩበት ወረዳ የተመሰከረ ማስረጃ
ትምህርት ክፍሉ የሚያወጣዉን የመግቢያ መስፈርት የሚያሟሉ አመለካቾች፡-
የ150 ብር ኩፖን በሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 7 እና 8 መክፈል
አንድ 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ
ማመልከት የሚቻለዉ በዩኒቨርስቲዉ ድህረ ገጽ ላይ ማለትም (Portal.aau.edu.et) በመጠቀም ሲሆን በድህረ ገጽ ካመለከቱ በኋላ ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ ወይም
ጊዜያዊ ዲግሪ ላይ CGPA ያለበት የትምህርት ማስረጃ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሬጅስትራር ቢሮ 2ኛ ፎቅ 203 ማስገባት
ጤና ላይ ለሚያመለክቱት አመልካቾች ዲግሪያቸዉን ሲጨርሱ ከጤና ጥበቃ ወይም ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የሚሰጣቸዉን ደብዳቤ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ወይም በየሴምስተሩ የሚሰጣቸዉን Grade report አንድ ኮፒ
ለበለጠ መረጃ በዩኒቨርስቲዉ ድኅረ ገጽ (Portal.aau.edu.et) ይጠቀሙ፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር

ኢትዮጵያን አየር መንገድ የተወዳደራችሁ ውጤት ለማየት ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ ...
Ethiopian airport lay yeteleyaye University lay yetewedaderachihu temariwoch wutet telekuwal....use this link to check
https://www.ethiopianairlines.com/EAA/Announcement/Entrance-Exam-Result