Ethio Job Vacancy
45.8K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ሰኔ 26/2011 (03 July 2019)
Advert on Reporter
Flexible Packaging Manufacturing
7 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት

ተጠናቀቀ | መከላከያ 1-2 መቐለ 70 እንደርታ
ተጠናቀቀ | ደደቢት 1-3 ሲዳማ ቡና
ፎርፌ* | ፋሲል ከነማ 3-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ተጠናቀቀ | ደቡብ ፖሊስ 1-1 ኢትዮጵያ ቡና
ተጠናቀቀ | ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ሀዋሳ ከተማ
ተጠናቀቀ | ወላይታ ድቻ 2-0 አዳማ ከተማ
85' ባህር ዳር ከተማ 0-1 ጅማ አባ ጅፋር

ተጠናቀቀ | ወልዋሎ 1-2 ስሑል ሽረ

- መከላከያ እና ደቡብ ፖሊስ ከደደቢት በመቀጠል ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዳቸውን አረጋግጠዋል።
©Soccur Ethiopia
የደረጃ ሰንጠረዥ
Good Morning Ethiopian
በክልል ከተሞች የኢንተርኔት አገልግሎት ጀምሯል...

ከአንድ ሳምንት በላይ በሀገሪቱ ውስጥ ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተመልሷል። ትላንት በአዲስ አበባ ከተማ ኢንተርኔት መስራት መጀመሩ የሚታወቅ ሲሆን በክልል ከተሞችም ከሰዓታት በፊት የኢንተርኔት አገልግሎት መስራት መጀመሩን ማረጋገጥ ተችሏል።