#VPN #Psiphon
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች
ቪፒኤን (VPN) ወይም Psiphon (ፒስፖን) ተጠቅማችሁ ሰሞኑን የታገዱ እንደ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ዩቲዩብ እና ሌሎችን ሶሻል ሚዲያዎች የምትጠቀሙ እንዳላችሁ ይታወቃል። ነገርግን አንዳንድ ቀጣሪ ተቋማት የሚያወጧቸውን የሥራ ማስታወቂያዎች Online ለማመልከት በማስፈንጠሪያ(Link) ስትገቡ አልከፍት እያለ እንደሚያስቸግራችሁ በውስጥ መስመር የላካችሁልኝ አላችሁ። እኔም ችግሩን አይቼዋለሁ፤ ለምሳሌ ሰሞኑን የአማራ ባንክ ያወጣውን የሥራ ማስታወቂያ VPN አብርታችሁ ወደ ማመልከቻው ድረገጽ ስትገቡ Secure connection failed ወይም Error እያለ ያስቸግራል። ስለዚህ የማመልከቻ ድረገጹን ከከፈታችሁ Browse ካደረጋችሁት በኋላ ያበራችሁትን VPN Or Psiphon አጥፉትና እንደገና የማመልከቻ ሊንኩን ክፈቱት Re-Loading አድርጉት ከዚያም ወደ ማመልከቻ ድረገጹ ይወስዳችኋል፤ ይሰራል። በዚህ መንገድ ሞክሩት VPN እየተጠቀማችሁ ያስቸገራችሁን የማመልከቻ ድረገጽ VPN አጥፍታችሁ በ Chrom, Mozila, Firefox ተጠቅማችሁ ያለምንም ችግር ማመልከት ትችላላችሁ።
ይሄን መረጃ ለሌሎች ጓደኞቻችሁ #Share በማድረግ አካፍሉ።
መልካም ዕድል!

ከ12 ኛ ክፍል ተፈታኞችና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ቴሌግራም አፕ እየሰራ እየደለም
ቴሌግራም እንዲሰራ በ #VPN ተጠቀሙ
ቴሌግራም እንዲሰራ በ #VPN ተጠቀሙ