Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
#ደሞዝ_ማሻሻያ

ለመንግስት ሰራተኛው የደሞዝ ጭማሪ የሚደረግ መሆኑ ተገልፆአል:: ደሞዛቸው ከ 25,000 በታች ለሆነ የዝቅተኛ ደሞዝ ተከፋይ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ማሻሻያ የተደረገ ሲሆን ከሐምሌ 1/2016 ዓ ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ይሆናል::

ምን ያህል ይሆናል ለሚለውም በዝርዝር የሚገለፅ ሆኖ በትላንትናው እለት ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ለፓርላማ በሰጡት ማብራሪያ ለዝቅተኛ  ጣሪያ ደሞዝተኞች 300 ጭማሪ መደረጉን አንስተው እንደነበር ይታወሳል::